ቡናማዎቹ አጥቂውን የግላቸው አደረጉ።

በዝውውሩ የነቃ ተሳትፎ ላይ የሚገኘው ኢትዮጵያ ቡና ሌላኛውን ተጫዋች አግኝቷል። ከከፍተኛ ሊጉ ኦሮሚያ ፓሊስ አስደናቂ አቋሙን በማሳየት መቻልን በመቀላቀል ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጋር የተዋወቀው ወጣቱ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ዳንኤል ዳርጌ ከምድረገነት ሽረ ቆይታው በኋላ ቀጣይ መዳረሻው ኢትዮጵያ ቡና ሆኗል።
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ