መነሻ ገጽ ቅዱስ ጊዮርጊስ የሊጉ ኮከብ ጎል ግቢ ፈረሰኞቹን ተቀላቀለ
ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

የሊጉ ኮከብ ጎል ግቢ ፈረሰኞቹን ተቀላቀለ

አጋራ
አጋራ

ቅዱስ ጊዮርጊስ አራተኛ ፈራሚውን አግኝቷል።

ከሀድያ ዞን ሾኔ ከተማ የተገኘው እና በቡራዩ ከተማ ባለፈው የ2017 የውድድር ዘመን አጋማሽ ደግሞ በከፍተኛ ሊጉ ቤንች ማጂ ቡና ባሳየው ድንቅ እንቅስቃሴ ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የተቀላቀለው እና በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መለያ ከፋሲል ከነማው አጥቂ ታምራት እያሱ እኩል በአስራ አምስት ጎሎች የሊጉ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ መሆን የቻለው አጥቂው ናትናኤል ዳንኤል በሁለት አመት ውል አዲሱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫዋች ሆኗል።

ፈረሰኞቹ ከአጥቂው በተጨማሪ የብሩክ ታረቀኝ እና ፀጋ ከድርን ውል ለተጨማሪ አመት አራዝሟል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...