የአሰልጣኝ ገብረመድህን ሐይሌው ኢትዮጵያ ቡና የግራ መስመር ተከላካይ አስፈረመ።

የአሰልጣኝ ገብረመድህን ሐይሌው ኢትዮጵያ ከግብ ጠባቂው አቡበከር ኑራ እና ከመሐል ተከላካዩ በረከት ወልደዮሐንስ በመቀጠል የግራ መስመር ተከላካዩ አብዱሰላም የሱፍን ሦስተኛ ፈራሚው አድርጓል። የቀድሞው የደሴ ከተማ እና ሀምበሪቾ ዱራሜ ተጫዋች በድሬዳዋ ከተማ ላለፉት ሁለት አመታት ቆይታን ካደረገ በኋላ የቡናማዎቹ ሦስተኛው ፈራሚ መሆን ችሏል።
አስተያየት ይስጡ