መነሻ ገጽ ኢትዮጵያን በውጪ ከነአን ማርክነህ የኩዌቱን ክለብ በይፋ ተቀላቀለ
ኢትዮጵያን በውጪዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ከነአን ማርክነህ የኩዌቱን ክለብ በይፋ ተቀላቀለ

አጋራ
አጋራ

ኢትዮጵያዊው ተጫዋች ከነአን ማርክነህ ወደ ኩዌት አምርቷል።

ከወራቶች በፊት በዘገባዬ ኢትዮጵያዊው ሁለገብ ተጫዋች ከነአን ማርክነህ ወደ ኩዌት ሊያመራ መሆኑን ነግሬያችሁ የነበረ ሲሆን በይፋም በያዝነው አመት በኩዌት ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሆኖ ላጠናቀቀው አል አረቢ ክለብ የአንድ አመት ውል ፈርሟል።

የቀድሞው የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፣ አዳማ ከተማ ፣ መቻል እና ቅዱስ ጊዮርጊስ እንዲሁም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአማካይ እና የመስመር ተጫዋች ከነአን ማርክነህ በተጠናቀቀው አመት በኦማን ፕሪምየር ሊግ 21 ጎሎችን በማስቆጠር የሊጉ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ሆኖ መጨረሱ በከፍተኛ የገንዘብ ዝውውር ወደ ኩዌቱ ክለብ እንዲያመራ ምክንያት ሆኗል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...