የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

- አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም ከታች በተጠቀሱት 4 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።
- ወላይታ ድቻ-ድሬደዋ ከተማ
- ድሬደዋ ከተማ-ሀዲያ ሆሳዕና
- ሃዋሳ ከተማ-ድሬደዋ ከተማ
- ድሬደዋ ከተማ-ባህርዳር ከተማ
- ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 15ዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- እዮብ ገ/ማርያም (ኢትዮ ኤሌትሪክ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል።
- ሀዲያ ሆሳዕና-ኢትዮ ኤሌትሪክ
- ኢትዮ ኤሌትሪክ-አርባምንጭ ከተማ
- ኢትዮ ኤሌትሪክ-ቅዱስ ጊዮርጊስ
- መቻል-ኢትዮ ኤሌትሪክ
- ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ-ኢትዮ ኤሌትሪክ
- ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 15ዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- ሮኅቦት ሰላሎ (ነገሌ አርሲ) : ከታች በተጠቀሱት 10 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድተመልክቷል።
- ነገሌ አርሲ-አዳማ ከተማ
- ፋሲል ከነማ-ነገሌ አርሲ
- ነገሌ አርሲ-ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ
- ነገሌ አርሲ ሲዳማ ቡና
- አርባምንጭ ከተማ-ነገሌ አርሲ
- ባህርዳር ከተማ-ነገሌ አርሲ
- ሸገር ከተማ-ነገሌ አርሲ
- ነገሌ አርሲ-ሀዲያ ሆሳዕና
- ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ-ነገሌ አርሲ
- መቻል-ነገሌ አርሲ
- ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 2 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 2000 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- ኬኔዲ ከበደ (ወላይታ ድቻ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድተመልክቷል።
- ሲዳማ ቡና-ወላይታ ድቻ
- ወላይታ ድቻ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ
- ወላይታ ድቻ ምድረ ገነት ሽረ
- ምድረ ገነት ሽረ -ወላይታ ድቻ
- ወላይታ ድቻ ቅዱስ ጊዮርጊስ
- ስለሆነም ተጨዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- ስለሆነም ተጨዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- ሀዲያ ሆሳዕና ክለቡ ከሲዳማ ቡና ጋር ባደረገው የ32 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የሀዲያ ሆሳዕና ቡድን ተጫዋች የሆኑት
- ዳግም ንጉሴ
- ሙሴ ከበላ
- ደስታ ዋሚሾ
- ተመስገን ብርሃኑ
- አውሱ እንድሪውስ
- ሄኖክ አርፈው
- በተለያዩ ጥፋቶች ከርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 /አምስት ሺ/ እንዲከፍል ውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- መቻል ክለቡ ከነገሌ አርሲ ጋር ባደረገው የ32 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የመቻል ቡድን ተጫዋች የሆኑት
- ኮሊን ኮፊ
- ብሩክ ማርቆስ
- ፈቱዲን ጀማል
- አሊዮንዚ ናፊያን
- በረከት ደስታ
- በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.አ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 /አምስት ሺ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- ቢንያም ጌታቸው /ኢትዮጵያ ቡና/ : ክለቡ ከምድረ ገነት ሽረ ጋር ባደረገው የ32ኛ ሳምንት እግር ኳስ ጨዋታ በ 41ኛ ደቂቃ ላይ የተጋጣሚን ተጫዋች ሆን ብሎ በክርን ስለመማታቱ ሪፖርት ቀርቦበታል ።
ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 63 በተቁ 1 (ሠ) እና በተቁ 2 መሰረት 4 ጨዋታ እንዲታገድ ና በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 3000 /ሶስት ሺህ/ እንዲከፍል የየውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል። - ነገሌ አርሲ ክለቡ ከ መቻል ጋር በነበረው የ32ኛ ሳምንት እግር ኳስ ጨዋታ የክለቡ ደጋፊዎች የእለቱን ዳኞች በተደጋጋሚ አፀያፊ ስደብ ስለመሳደባቸው እና ፀብ ቀስቃሽ መልእክት ስለማስተላለፋቸው ረፖርት ቀርቦበታል ።
ስለሆነም የክለቡ ደጋፊዎች ላጠፉት ጥፋት ክለቡ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 66 በተቁ 4(ሀ) መሰረት ብር 50,000 /ሀምሳ ሺህ/ እንዲከፍል ወስኗል።
አስተያየት ይስጡ