የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

- ፀጋአብ ዮሐንስ (ምድረ ገነት ሽረ) : ክለቡ ከ አዳማ ከተማ ጋር ባደረገው የ31ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 41 ኛ ደቂቃ ላይየተጋጣሚን ቡድን ተጫዋችን በመጥለፍ ግልፅ ግብ ዕድል በማበላሸት በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ።
ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 63 በተቁ 1 (ሐ) እና በተቁ 2 መሰረት 3 ጨዋታ እንዲታገድ ና በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 3000 /ሶስት ሺህ/ እንዲከፍል የየውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል። - ተመስገን ተስፋዬ (መቐለ 70 እንደርታ) : ክለቡ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ባደረገው የ31ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 84 ኛ ደቂቃ ላይየተጋጣሚን ቡድን ግልፅ የግብ የማግባት ዕድል በማበላሸት በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ።
ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 63 በተቁ 1 (ሐ) እና በተቁ 2 መሰረት 3 ጨዋታ እንዲታገድ ና በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 3ዐዐዐ /ሶስት ሺህ/ እንዲከፍል የየውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል። - ፀጋ ከድር (ቅዱስ ጊዮርጊስ) : ክለቡ ከ መቐለ 70 እንደርታ ጋር ባደረገው የ31ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 89 ኛ ደቂቃ ላይሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀሙ በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ። ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ የየውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡
- ነቢል ኑረዲን (አዳማ ከተማ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድተመልክቷል።
- አርባምንጭ ከተማ-አዳማ ከተማ
- አዳማ ከተማ-ኢትዮጵያ ቡና
- አዳማ ከተማ-ቅዱስ ጊዮርጊስ
- አዳማ ከተማ-ነገሌ አርሲ
- አዳማ ከተማ-ምድረ ገነት ሽረ
- ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 15ዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- በረከት ግዛው (ፋሲል ከነማ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል።
- ሃዋሳ ከተማ-ፋሲል ከነማ
- ፋሲል ከነማ-ነገሌ አርሲ
- ባህርዳር ከተማ-ፋሲል ከነማ
- ሲዳማ ቡና-ፋሲል ከነማ
- ኢትዮ ኤሌትሪክ -ፋሲል ከነማ
- ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 15ዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- በረከት ሳሙኤል (ሃዋሳ ከተማ) : ከታች በተጠቀሱት 10 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል።
- ሲዳማ ቡና-ሃዋሳ ከተማ
- ሸገር ከተማ-ሃዋሳ ከተማ
- ሃዋሳ ከተማ-ሀዲያ ሆሳዕና
- አርባምንጭ ከተማ-ሃዋሳ ከተማ
- ሃዋሳ ከተማ-ኢትዮ ኤሌትሪክ
- ሃዋሳ ከተማ-ሲዳማ ቡና
- ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ-ሃዋሳ ከተማ
- ሃዋሳ ከተማ-ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ
- መቻል-ሃዋሳ ከተማ
- ሀዲያ ሆሳዕና-ሃዋሳ ከተማ
- ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 2 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 2ዐዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- በኃይሉ ግርማ (ምድረ ገነት ሽረ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም ከታች በተጠቀሱት 4 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል።
- ኢትዮጵያ ቡና-ምድረ ገነት ሽረ
- ምድረ ገነት ሽረ-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
- ሲዳማ ቡና-ምድረ ገነት ሽረ
- አዳማ ከተማ-ምድረ ገነት ሽረ
- ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 15ዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- አዛሪያስ አቤል (ወላይታ ድቻ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።
- ወላይታ ድቻ-ድሬደዋ ከተማ
- ሃዋሳ ከተማ-ወላይታ ድቻ
- ነገሌ አርሲ-ወላይታ ድቻ
- ወላይታ ድቻ-አዳማ ከተማ
- አርባምንጭ ከተማ-ወላይታ ድቻ
- ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 15ዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- ኢትዮ ኤሌትሪክ ክለቡ ከፋሲል ከነማ ጋር ባደረገው የ31 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የኢትዮ ኤሌትሪክ ቡድን ተጫዋች የሆኑት
- በዛብህ መለዮ
- አሸናፊ ጥሩነህ
- ቤዛ መድህን
- በፍቃዱ አስረሰኸኝ
- የሱፍ ሞሩ
- በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5ዐዐዐ / አምስት ሺ/እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡
- ምድረ ገነት ሽረ ክለቡ ከአዳማ ከተማ ጋር ባደረገው የ31 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የምድረ ገነት ሽረ ቡድን ተጫዋች የሆኑት
- ተካልኝ ደጀኔ
- ፀጋአብ ዮሐንስ
- ሰለሞን 7/ክርስቶስ
- በኃይሉ ግርማ
- ስንታየሁ ወለጬ
- በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5ዐዐዐ / አምስት ሺ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡
- ሲዳማ ቡና ክለቡ ከሸገር ከተማ ጋር ባደረገው የ31 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የሲዳማ ቡና ቡድን ተጫዋች የሆኑት
- ዮሴፍ ዮሃንስ
- ሱራፌል ዳኛቸው
- መስፍን ታፈሰ
- ተመስገን በጅሮንድ
- ፍቅረየሱስ ተ/ብርሀን
- በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5ዐዐዐ /አምስት ሺ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡
አስተያየት ይስጡ