መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዲስ አዳጊዉ ኢትዮጵያ መድህን አሰልጣኙን አሰናብቷል
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አዲስ አዳጊዉ ኢትዮጵያ መድህን አሰልጣኙን አሰናብቷል

አጋራ
አጋራ

ከዚህ ቀደም አዲስአበባ ዮኒቨርስቲን ፣ ኢኮስኮን እና ገላን ከተማን ማሰልጠን የቻለዉ ወጣቱ አሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ በያዝነዉ አመት ኢትዮጵያ መድህንን ከከፍተኛ ሊግ ወደ ፕሪምየር ሊግ ማሳደግ ከቻለ ከወራት ቆይታ በኋላ ከክለቡ መሰናበቱ ተረጋግጧል።

በተጠናቀቀዉ የዉድድር አመት ኢትዮጵያ መድህን ከከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሐ ቀዳሚዉን ስፍራ በመያዝ ከ8 አመታት በኋላ ወደ ሊጉ ዳግም መመለስ የቻለ ሲሆን በዚህም ወጣቱ አሰልጣኝ የአመቱ ኮከብ አሰልጣኝ ተብሎ መመረጡ ይታወሳል። በተያያዘም ክለቡ በርከት ያሉ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ለመቀላቀል ንግግር ላይ እንደሆነ ለማወቅ ችለናል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...