መነሻ ገጽ አፍሪካ ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ በአምላክ ተሰማ ተጠባቂዉን ጨዋታ እንደሚመራ ታዉቋል !!
አፍሪካዜናዎች

ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ በአምላክ ተሰማ ተጠባቂዉን ጨዋታ እንደሚመራ ታዉቋል !!

አጋራ
አጋራ

በሚቀጥለው ሳምንት መጋቢት 4 በደቡብ አፍሪካው ማሜሎዲ ሰንዳውንስ እና በግብፁ አል አህሊ መካከል የሚደረገዉን ተጠባቂ የአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ እንደሚመራዉ ታዉቋል።

ከ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ መልስ በተመሳሳይ በአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር የሞሮኮው ራጃ ካዛብላንካ ከደቡብ አፍሪካው አማዙሉ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ ከድንቅ ብቃት ጋር መምራቱ ይታወሳል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...