ከአሰልጣኝ ዘነበ ፍስሃ ጋር የተለያየው ወላይታ ዲቻ ይፋዊ የአሰልጣኝ ቅጥር ማስታወቂያ ካወጣ በሁዋላ በመጨረሻም አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን ሾሟል፡፡
የረጅም ዓመት የማሰልጠን ልምድ ያለው አሸናፊ ከዚህ ቀደም ባንኮች,መከላከያ,ሲዳማ ቡና,አዳማ ከነማ እና ኤሌክትሪክ እንዲሁም የኢትዮጵያ ብ/ቡድንን ማሰልጠኑ የሚታወስ ነው፡፡
በአቤኔዘር አበበ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሉን ሲያስቀጥል፣ መቻል የመሪነት እድሉን አምክኗል! ቅዱስ ጊዮርጊስ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ