ወላይታ ድቻን ላለፉት 8 እና 9 አመታት ከምስረታ ጀምሮ በሀላፊነት የቆዩት አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ በ8ጨዋታዎች 16ኛ ደረጃ ላይ መቀመጣቸውን ተከትሎ ቡድኑ በዘንድሮ ዓመት ሀገርን ወክሎ በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ላይ እንደመሳተፉ ያስመዘገቡት ውጤት እንደ ምክኒያት መሆኑ የክለቡ ስራ አስኪያጅ አቶ አሰፋ ተናግረዋል ፡፡ ቡዱኑ በጊዚያዊነት ከ20 አመት በታች አሰልጣኝ ዘነበ አሰፋ ቡድኑን እንደሚይዘው ታውቋል፡፡
አሰልጣኝ መሣይ ተፈሪ በተጨዋችነት ዘመኑ የአርባ ምንጭ ጨርቃጨርቅ የወንጂ ስኳር የኢትዮጵያ ቡና የአየር ኃይልና የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተጫውቶ ማሳለፉ እሚታወስ ነው፡፡