በመክፈቻው ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚሳተፉባቸው ሁለት ውድድሮች ይካሄዳሉ። ምሽት 3 ሰዓት ከ35 ላይ የሴቶች 1 ሺህ 500 ሜትር የማጣሪያ ውድድር የሚካሄድ ሲሆን፥ በማጣሪያ ውድድሩ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን (ዋልያዎቹ) ከዛምቢያ አቻቸው ጋር ነገ ቅዳሜ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ያደርጋሉ። ዋልያዎቹ ኬንያ ለምታስተናግደው የ2018ቱ የቻን ዋንጫ እንዲረዳቸው...
የአፍሪካ እግር ኳስ ማህበር (CAF) ኘሬዚዳንት ሚ/ር አማድ አማድ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ሐምሌ 30 ቀን 2009 ዓ.ም ምሽት አዲስ አበባ ይገባሉ፡፡ ከካፍ...
በክረምቱ በተጫዋቾች ዝውውር ከፍተኛ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ እሚገኙት መቐለ ከተማዎች የቀድሞ የሀዋሳ ከተማ,ሲዳማ,ቡና,እና አርባምንጭ ከተማ መጫወት የቻለውን አመለ ሚሊኪያስን ለአንድ አመት ከክለቡ ጋር...
በኢትዮጵያ የዝውውር መስኮት በከፍተኛ ደረጃ ጥራት ያላቸውን ልጆች በማስፈረም ላይ እሚገኙት ፈረሰኞቹ በዛሬው እለት የጅማ አባ ቡናው የፊት መስመር ተጫዋች አሜ መሃመድ ለቅዱስ...
ከተለያዩ የግብፅ ክለቦች ጋር ስሙ ተያይዞ የነበረው የፈረሰኞቹ የአማካኝ ስፍራ ተጫዋች ናትናኤል ዘለቀ እስከ 2011 ዓ.ም ድረስ የሚያቆየውን ውል ዛሬ በክለቡ ፅህፈት ቤት...
ወልዋሎ ዓ.ዩ አምስት አዳዲስ ተጫዋቾች ሲያስፈርም የአንድ ተጫዋች ውል ዛሬ ማራዘሙን አሳውቋል የፊት አጥቂ የሆኑትን ኢዮብ ወ/ማሪያም ከ አዉስኮድ እንዲሁም ቢኒያም አየለ ከ...
ባለፉት ሳምንታት ከደደቢት ጋር መፈረሙ በሰፊው ሲዘገብ የነበረው ታደለ መንገሻ በዛሬው እለት ለቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁለት አመታት ለመጫወት መፈረሙ የክለቡ ይፋዊ የፌስቡክ ገፅ አስታውቋል...
ወልዋሎ አዲግራት የአማካይ ክፍሉን ለማጠናከር የኢትዮ ኢሌትሪኩን አማካይ ዋለልኝ ገብሬን የግሉ መድረግ ችሏል፡፡ ለወልዋሎ ፊርማውን ያኖረው ዋለልኝ ከዚህ በፊት ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለኢትዮ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident