መነሻ ገጽ Mussie Girmay
ተፃፈ በ

521 መጣጥፎች
ሪፖርትሲዳማ ቡናኢትዮጵያ ቡናየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

​በኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ከ ሲዳማ ቡና ነጥብ ተጋርተው ወጠዋል

በ1ኛ ሳምንት መደረግ የነበረበት የኢትዮጵያ ፕሪሜየር ሊግ ጨዎታ ኢትዮጵያ ቡና ከሲዳማ ቡና 1-1 በሆነ ውጤት ተጠናቋል፡፡ ልክ 11:31 ሲል የጀመረው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ...

LIVESCOREየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የ2010 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 1ኛ ሳምንት ተስተካካይ  ጨዋታ በቀጥታ /LIVESCORE/ይከታተሉ

   የ2010 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 1ኛ ሳምንት ተስተካካይ                     ሐሙስ ህዳር 14 ቀን 2010    FT   ኢትዮጵያ ቡና     1-1 ሲዳማ...

ሴካፋዋልያዎቹየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ሴካፋ | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ ቀን ልምምዱን አከናውኗል 

​በኬንያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የሴካፋ ዋንጫ ላይ እሚሳታፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ ቀን  ልምምዱን በዛሬው እለት   ጀምሯል ፡፡  በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ከተመረጡት 27...

የትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንጠቅላላ ጉባዔ

የትግራይ  እግር ኳስ ፌዴሬሽን ኮሎኔል ኣወል አብዱራሂምን ክልሉን ወክለው በስራአስፈፃሚነት እንዲወዳደሩ ውክልና ሰጠ

የትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አወዛጋቢ የነበሩትን አቶ ተክለወይኒ አሰፋን ከቦታቸው ማንሳቱን ተከትሎ  ማንን ይተካሉ እሚለው ሀሳብ የስፖርቱን ቤተሰብ  ሲያጠያይቅ የነበር ጉዳይ ነው ፡፡...

ሪፖርትአርባምንጭ ከተማኢትዮ-ኤሌክትሪክወላይታ ድቻየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

​ፋሲል ከተማ፤አዳማ ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከሜዳቸው ውጪ  ወሳኝ ሶስት ነጥቦችን ማሳካት ችለዋል፡፡

በኢትዮጵያ ፕሪሜየር ሊግ የሶስተኛ ሳምንት መርሀ ግብር መሰረት ወደ አርባምንጭ ያመራው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ወሳኝ 3 ነጥብ ይዞ መመለስ ችሏል፡፡ በ13 ደቂቃ በዘንድሮው የዝውውር...

LIVESCOREየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የ2010 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በቀጥታ /LIVESCORE/ ይከታተሉ

 የ2010 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 3ኛ ሳምንት                     እሁድ ህዳር 10 ቀን 2010     FT  ቅዱስ ጊዮርጊስ       1-1  መቐለ ከተማ  ...

ሪፖርትሲዳማ ቡናወልዋሎየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

​ሪፖርት | ወልዋሎ አዲግራት በአቻ ውጤት የመጓዙን መንገድ ቀጥሎበታል

በሶስተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ጨዋታ ሲዳማ ቡናን ያስተናገደው ወልዋሎ አዲግራት.ዮ  ለሶስተኛ ግዜ በአቻ ውጤት ጨዋታውን አጠናቋል፡፡ ልክ 9ሰዓት ሲል የጀመረው ጨዋታ እንደተለመደው...

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

በኢትየጵያ ከፍተኛ ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ እና ነገ ይደረጋሉ።

በኢትየጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ሀ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ እና ነገ ሲቀጥሉ በተመሳሳይ ሁለት ሁለት ጨዋታዎች የሚደረጉ ይሆናል። የመወዳደሪያ ክፍያን በተመለከተ ብዙ ውዝግብ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣብቸኛዋ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ

“የምድር ጦር ተጨዋች እያለሁ መሸነፍና አቻ መውጣት ከካምፕ እንድንርቅም አይፈለግም፤ ያንን ትዕዛዝ ስንተላለፍ ተይዘን እስር ቤት እንገባ ነበር“ በለጠ ወዳጆ

በመሸሻ በልዴ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ በግብ ጠባቂነት ሙያ ላይ በመሰማራት ድንቅና ምርጥ  ብቃታቸውን አሳይተው ካለፉ የቀድሞው ተጨዋቾች መካከል ስሙ በተለየ ሁኔታ  የሚጠቀሰውና...