መነሻ ገጽ Mussie Girmay
ተፃፈ በ

521 መጣጥፎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችጅማ አባጅፋር

ኤልያስ ማሞ ሻምፒዮኖቹን ጅማ ኣባጅፋር ተቀላቀለ

ዘግይቶ ወደ ዝውውሩ የተቀላቀለው ጅማ ኣባጅፋር በክረምቱ ዝውውር ያጣቸውን የመሃል ሜዳ ሞተሮቹን ኣሚን ነስሩ እና ዮናስ ገረመውን ለመተካት ሌላኛው ከኢትዮጵያ ቡና የተለያየው ኤልያስ...

Uncategorized

ፍሬው ሰለሞን ለመከላከያ ፊርማውን አኑሯል፡፡

ከሀዋሳ ከተማ ጋር ላለፉት ሁለት ዓመታትን መቆየት የቻለው ፍሬው ሰለሞን /ጣቁሩ / ሀይቆቹን በመልቀቅ በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ እሚመራው ጦሩን ተቀላቅሏል። በዝውውር መስኮቱ ጥሩ...

Uncategorized

ፍሬው ሰለሞን ለመከላከያ ፊርማውን አኑሯል፡፡

ከሀዋሳ ከተማ ጋር ላለፉት ሁለት ዓመታትን መቆየት የቻለው ፍሬው ሰለሞን /ጣቁሩ / ሀይቆቹን በመልቀቅ በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ እሚመራው ጦሩን ተቀላቅሏል። በዝውውር መስኮቱ ጥሩ...

Uncategorized

ሽመክት ጉግሳ የውበቱ ኣባተ ሁለተኛ ፈራሚ ሆኗል

ውበቱ ኣባተን በኣሰልጣኝነት ከቆጠሩ በኃላ በጥሩ መነቃቃት ሚገኙት ፋሲሎች የደደቢቱን ሽመክት ጉግሳን በሁለት ዓመት ውል ማስፈረም ችለዋል።የቀድሞው የሃዋሳ እና የወላይታ ድቻ ኣማካይ ሽመክት...

ሉሲዎቹሴካፋ

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በሴካፋ ውድድር የመጀመሪያ ድሉን አስመዘገበ

በሩዋንዳ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ባለው ሶስተኛው የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ (ሴካፋ) ውድድር የኢትዮጵያ ሴቶች እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን አዘጋጇን ሩዋንዳን 3ለ0 በማሸነፍ የመጀመሪያ ድሉን አጣጥሟል።...

ሀዋሳ ከተማሪፖርትቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ድል ቢቀናውም ሻምፒዮን መሆን ሳይችል ቀርቷል

  የ2010 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመን  ፍፃሜውን ሲያገኝ አዲስ አዳጊው ጅማ አባጅፋር የውድድሩ አሸናፊ መሆን ችሏል። አ/አ ስታዲየም ላይ ቅ/ጊዮርጊስ ሀዋሳ ከተማን...

ሀዋሳ ከተማሪፖርትቅዱስ ጊዮርጊስአርባምንጭ ከተማአዳማ ከተማኢትዮ-ኤሌክትሪክኢትዮጵያ ቡናወላይታ ድቻወልዋሎድሬዳዋ ከተማጅማ አባጅፋርፋሲል ከተማ

በፕሪምየር ሊጉ ለዋንጫ የሚፎካከሩት ጅማ አባጅፋርና ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ሲጥሉ ኢትዮጵያ ቡና ለዋንጫ ከሚያደርገው ፍክክር ተገትቷል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 29ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው እለት በክልል ከተሞች ስታዲየሞች ቀጥለው ተካሂደዋል። ጎንደር ፋሲለደስ ስታዲየም ላይ በተደረገ ጨዋታም ፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ...

መቐለ ከተማመቐለ ዮንቨርሲቲየመላው አፍሪካ ጨዋታየትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

9ኛው የመላ ኣፍሪካ ዩኒቨርስቲ ጨዋታዎች ተጠናቀቀ

ባሳለፍነው እሁድ በመቐለ ዩኒቨርስቲ ኣስተናጋጅነት በደማቅ ስነ-ስርዓት የተከፈተው 9ኛው የመላ ኣፍሪካ ዩኒቨርስቲ ጨዋታዎች ትላንት በመቐለ ዩኒቨርስቲ ዓዲ ሓቂ ካምፓስ ላይ በተደረገ ያማረ የመዝግያ...

መከላከያሪፖርትሲዳማ ቡናየኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበርየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሲዳማ ቡና መከላከያን በማሸነፍ ከወራጅነት ስጋት ሙሉ ለ ሙሉ ወጥቷል።

ይርጋለም ላይ የተካሄደው ጨዋታ ሁለቱም ቡድኖች ከወራጅ ስጋት ሙሉ ለሙሉ ለመውጣት የተፋለሙበት ነበር። ሲዳማዎች በ28ኛው ሳምንት ይርጋለም ላይ መቐለን ካሸነፈው ቡድን 3 ቅያሪዎችን...