የሓራምቤ ከዋክብት መሪ ፈረንሳያዊው ሴባስቲያን ሚኜ ለኬንያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የመጨረሻ የደሞዜ ይከፈለኝ ጥያቄ አስገብተዋል፡፡ የሃገሪቱ ፌዴሬሽን ጥያቄያቸውን ሰምቶ እስከ ጥቅምት አምስት ካልከፈላቸው...
መንበራቸውን ከቀድሞው ቤልጀማዊው አሰልጣኝ ፖል ፒዩት የተረከቡት ከአራት ወራት በፊት ነው፡፡ ይሁን እንጂ የሃገሪቱ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከተቀጠሩ ጀምሮ የከፈላቸው የሁለት ወራት ደሞዝ...
Ethiopian Sport Journalists Association (ESJA) held its Annual General Assembly yesterday Thursday 30 August, 2018 at the Friendship International Hotel. The general assembly...
ኤሌክትሪክ በአዲስ መልክ እየተጠናከረ ነው..... ኤሌክትሪክ (ኤልፓ) የቀደመው ቦርድ ለአዲሱ አመራር ርክክብ ካደረገ በሁዋላ በአሁን ሰአት በሁለት ካምፓኒ እየተመራ ነው፡፡ ከዩቲሊቲ እና ፓወር...
ከግብ ጠባቂ አሰልጣኙ ውብሸት ጋር በስምምነት የተለያየው ኢትዮጵያ ቡና የቀድሞው የደደቢት ግብ ጠባቂና እስከተጠናቀቀው የውድድር ዓመት መጨረሻ ደግሞ የግብ ጠባቂ አሰልጠኝ የነበረውን ጸጋዘአብ...
በክረምት ዝውውር መስኮት ዘጠኝ ተጨዋቾችን ማስፈረም የቻለው ወላይታ ድቻ መሃል ሜዳ ላይ ያለው ክፍተትን ለመሙላት የቀድሞው የሃዋሳ፣ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ዳሽን ቢራና ደደቢት ተጨዋች በኣንድ ዓመት...
በክረምቱ የተጫዋቾች ዝውውር የስድስት ተጨዋቾችን የኮንትራት ስምምነት አራዝሞ 11 አዳዲስ ተጨዋቾችን ያስፈረመው ጅማ አባ ጅፋር ወደ ኢስማኤልያ እና መቀሌ ከነማ እንዳመራ ሲነገር የቆየውን...
በኢትዮጵያ ብሮድካስት ኮርፖሬሽን አዘጋጅነት የሚካሄደው “ኢቢሲ ስፖርት ሽልማት” ለሁለተኛ ጊዜ መስከረም 6 ቀን 2011 ዓ.ም እንደሚካሄድ አዘጋጅ ኮሚቴው አስታወቀ። ኮሚቴው ዛሬ በሰጠው መግለጫ...
የኢትዮጵያ ፕሪሜየርሊግ የምን ግዜም ኮከብ ጎል ኣግቢ የሆነው ጌታነህ ከበደ(ሰበሮም) በኢትዮጵያ ክለቦች ደረጃ ሦስተኛ ክለቡን ቅዱስ ጊዮርጊስን በሁለት ዓመት ውል ፈርሟል።በተጠናቀቀው ውድድር ዓመት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident