መነሻ ገጽ kidus Yoftahe kidus yemiru
344 መጣጥፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

የአሰልጣኞችን ውል በማደስ ለ2013 ውድድር አመት ዝግጅቱን የጀመረው ድሬዳዋ ከተማ ስፖርት ክለብ የመጀመሪያ ተጫዋች አስፈርሟል።

  ድሬድዋ ከተማ የአማካይ ተከላካይ የሆነውን አስጨናቂ ሉቃስ በአንድ አመት ኮንትራት ማስፈረም ችሏል። የሐዋሳ ከነማ ኮንትራቱን ዘንድሮ የጨረሰው አስጨናቂ ከዚህ በፊት ለደቡብ ፖሊስ...

አደይ አበባ ስታዲየምዜናዎች

የአደይ አበባ ብሔራዊ ስታዲየም የሁለተኛው ምዕራፍ ጅማሮ !

  የአደይ አበባ ስታዲየም የሁለተኛው ዙር ምዕራፍ የግንባታ ሂደት የማስጀመር ስራ በዛሬው ዕለት የተለያዩ እንግዶች በተገኙበት በይፋ መጀመራቸውን ለማወቅ ተችሏል ። ይህ ግዙፍ...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሲዳማ ቡና የተጫዋቹን ውል አራዝሟል !

  የተጫዋቾቻቸውን ውል በማራዘም ላይ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች በሊጉ ልምድ አላቸው ከሚባሉ የውጭ ሀገር የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቾች አንዱ የሆነውን የሰንደይ ሙቱኩን ኮንትራት አራዝሟል...

ወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ወልቂጤ ከተማ ግብ ጠባቂ አስፈረመ !

  ከብሔራዊ ሊግ ባደጉበት የውድድር ዓመት ጥሩ ግስጋሴን በአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው እየተመሩ ማድረግ የቻሉት ክትፎዎቹ ግብ ጠባቂያቸውን ይድነቃቸው ኪዳኔ ለፋሲል ከነማ አሳልፈው መስጠታቸውን...

ባህርዳር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ባህር ዳር ከነማ የሁለት ተጫዋቾቹን ውል አራዘመ !

በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ እየተመሩ በሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪ መሆናቸውን እያሳዩ የቆዩት የጣናው ሞገዶች የሁለት ተጨዋቾቻቸውን ውል ማራዘማቸው ተገልጿል ። በዘንድሮው የውድድር ዓመት በመሀል ሜዳው...

ኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

በውጪ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ተጫዋቾች ወቅታዊ መረጃዎች !

በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በተለያዩ አጋጣሚዎች እንዲሁም አሁን ላይ የቁርጥ ልጆች እንደሆኑ እያስመሰከሩ የሚገኙት ዑመድ ኡኩሪ እና ሽመልስ በቀለ በግብፅ ሊግ እንዲሁም ቢንያም በላይ...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ወደ ኢትዮጵያ ይመለሳል !

የኢትዮጵያ ቡናው ዋና አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ፕርሚየር ሊጉ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት መቋረጡን ተከትሎ ቤተሰቦቹ በሚገኙበት አሜሪካ ማቅናታቸው ይታወሳል ።   ይህንንም ተከትሎ...

ወልቂጤ ከተማዜናዎች

ኢንስትራክተር አብርሐም መብርሀቱ ወደ ወልቂጤ ከተማ ?

የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር አብርሀም መብርሀቱ ከሳምንታት በኋላ ውላቸው በይፋ ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር መጠናቀቁን ተከትሎ በዘንድሮው የውድድር ዓመት በሊጉ ድንቅ የውድድር ዓመትን ሲያሳልፉ በቆዩት...

መከላከያዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ዮሐንስ ሳህሌ በዛሬው እለት መከላከያን በይፋ ተረክቧል

  በፕርሚየር ሊጉ ብሎም በብሔራዊ ቡድን በማሰልጠን ስኬታማ የሚባል ዓመታትን እና ቡድን በመገንባት የሚታወቁት አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ በዛሬው እለት ለመከላከያ መፈረማቸውን ለማወቅ ተችሏል...