መነሻ ገጽ hatricksport team admin
937 መጣጥፎች
English Article

​Ethiopian Premier Leaguesecond stanza resumes

  The Ethiopian Premier League (EPL) league  2016/17 season second leg resumes today with two matches lined-up at the Addis Ababa Stadium. The homestretch is...

Uncategorized

የአዲስ አበባ ስቴዲየምን እገዳ በተመለከተ ፌዴሬሽኑ ማብራሪያ ሠጠ

ኢትዮጵያን በካፍ ኮንፈደሬሽን ዋንጫ  የወከለዉ መከላከያ ስፖርት ክለብ ካሜሩን  ያንግ ስፖርትስ አካዳሚ ጋር በነበረው የመጀመሪያ ጨዋታ አዲስ አበባ ላይ ባስተናገደበት ወቅት የሁለቱን ክለቦች...

Uncategorized

አዳማ ከተማ ተገኔ ነጋሽን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ  ቀጥሯል 

አዳማ ከተማ በቀጣይ ክለቡን በዋና አሰልጣኝነት የሚመሩት  አሰልጣኝ ተገኔ ነጋሽ እንዲሁም ምክትላቸው አሰልጣኝ አስቻለው ሀይለ ሚካኤል መሆናቸውን አሳውቋል። ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነው...

Uncategorized

በቶታል 2017 የካፍ ሻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ ውድድር እየተሳተፈ ያለው ቅዱስ ጊዮርጊስ ሃዋሳ ላይ የመልስ ጨዋታውን ያካሂዳል።

የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የኮት ዲ ኦር የአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ በሀዋሳ ኢንተርናሽናል ስታዲየም  ከ ቀኑ 10:00 ላይ ይደረጋል። ቅዱስ ጊዮርጊስ...

Uncategorized

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 13 ኛ ሳምንት /livescore/

                      የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 13 ኛ ሳምንት                                                ምድብ -ሀ እሁድ የካቲት 12 ቀን 2009 FT አራዳ ክ.ከተማ 1-3 ሰሜን ሸዋ ደብረብርሃን FT...

Uncategorized

ተወዳጅዋን ሀትሪክ ጋዜጣ የየካቲት 1 ቀን 2009 እትሟን በPDF ይመልከቱ

ተወዳጅዋን ሀትሪክ ጋዜጣ የየካቲት 1 ቀን 2009 እትሟን በPDF ይመልከቱ ጋዜጣውን ዳውንሎድ ለማድረግ ምስሉን ይጫኑ Hat-tric 179 CLICK HERE      

Uncategorized

ፌዴሬሽኑ የዕድሜ ተገቢነት ድንገተኛ ማጣራት ማድረግ ጀመረ

ፌዴሬሽኑ የዕድሜ ተገቢነት ድንገተኛ ማጣራት ማድረግ ጀመረ የዕድሜን ተገቢነት ችግር ለመፍታት ድንገተኛ ማጣራት ማድረግ መጀመሩን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ገለጸ። ፌዴሬሽኑ በኢትዮጵያ ከ17 እና ከ20 ዓመት በታች የፕሪሚየር...

Uncategorized

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 12ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ውጤት ይመልከቱ

                       የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 12 ኛ ሳምንት                                                ምድብ -ሀ እሁድ የካቲት 5 ቀን 2009 FT ሰሜን ሸዋ ደብረብርሃን 1-2 ሽረ እንዳስላሴ FT...