መነሻ ገጽ hatricksport team admin
937 መጣጥፎች
ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅ/ጊዮርጊስ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

ቅ/ጊዮርጊስ ጋናዊውን የ25 ዓመት አጥቂ አርተር ሪቻርድን በ2 ዓመት የውል ስምምነት አስፈርመዋል። አዲስ ፈራሚው የፈረሰኞቹ አጥቂ አርተር ሪቻርድ ከአሳዳጊው ክለብ ዋ ኦልስታር ወደ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች ቦታና ቀን ይፋ አድርጓል።

  የፕሪምየር ሊጉ ከጅማሮው አንስቶ በአፍሪካ የክለቦች ውድድርና በሌሎች ምክንያቶች የተራዘሙ ጨዋታዎች እንዳሉበት የሚታወቅ ሲሆን እግር ኳስ ፌዴሬሽኑ ተስተካካይ ጨዋታዎቹ የሚካሄዱበትን ጊዜ እንደሚያሳውቅ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ሀትሪክ ጋዜጣዎ ነገ (ረቡዕ) በልዩ ዝግጅት ተወዳጅዋና የመጀመሪያዋ ባለ ቀለም ጋዜጣዎ ሀትሪክ ነገ (ረቡዕ) በእጅዎ ትገባለች

    በበዓል ምክንያት በመደበኛ ቀንዋ ለንባብ ያልበቃችው ሀትሪክ ነገ (ረቡዕ) እንደተለመደው የአንባቢያንን ቀልብ የሚስቡ ልዩ ጥንቅሮቿ አንባቢዎቿ እጅ ትደርሳለች ሀትሪክ በነገው ዕትሟ፦...

LIVESCOREዜናዎችጥሎ ማለፍ

ወልዋሎ አዲግራት ከ ፋሲል ከነማ | የ2011 ኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ዋንጫ በቀጥታ ውጤት /LIVRSCORE/ ይከታተሉ

    የ2011 ኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ዋንጫ                     ረቡዕ  ጥር 1 ቀን 2011    FT  ወልዋሎ.አ       0-1  ፋሲል ከነማ   52'ያሬድ...

LIVESCOREዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የ2011 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 9ኛሳምንት ጨዋታዎች በቀጥታ ውጤት /LIVESCORE/ ይከታተሉ 

የ2011 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 9ኛሳምንት ጨዋታዎች                     ሰኞ ታኅሳስ  29 ቀን 2011              FT ሀዋሳ ከተማ   ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ዶ/ር እያሱ መርሀፅድቅ አዲሱ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና ፀሐፊ ሆነው ተሹመዋል።

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ ባደረገው ስብሰባ በአዲሱ የሪፎርም አደረጃጀት መሠረት ሁለት ሹመቶችን መስጠቱን ፌዴሬሽኑ አስታውቋል። በስብሰባው ፌዴሬሽኑ በአዲስ መልክ...

LIVESCOREየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሲዳማ ቡና ከ ጅማ አባጅፋር | የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች በቀጥታ ውጤት /LIVESCORE/ ይከታተሉ

    የ2011 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ተስተካካይ  ጨዋታዎች                     ሀሙስ ታኅሳስ  25 ቀን 2011    FT  ሲዳማ ቡና       0-0 ጅማ አባጅፋር...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግጅማ አባጅፋር

የጅማ አባጅፋር እግር ኳስ ክለብ ለደጋፊዎቹ በቂ መረጃ ለመስጠት እንዲሁም ድጋፍ ማድረግ የሚያስችል አጭር የፅሁፍ መላኪያ መስመር ይፋ አደረገ።

የጅማ አባጅፋር እግር ኳስ ክለብ ለደጋፊዎቹ በቂ መረጃ ለመስጠት እንዲሁም ድጋፍ ማድረግ የሚያስችል አጭር የፅሁፍ መላኪያ መስመር ይፋ አደረገ። የክለቡ ስራ አስኪያጅ አቶ...