መነሻ ገጽ Fitsum Nigusse fitsum
ተፃፈ በ

230 መጣጥፎች
Uncategorizedዜናዎችደደቢት

ደደቢት ከ ፕሪምየር ሊግ መሰናበቱን አረጋግጧል

ደደቢት ከ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ማሰናበቱን በማረጋገጥ የመጀመሪያው ቡድን ሆኗል። ደደቢት ካደረጋቸው 26 ጨዋታዎች በ4 አሸንፎ በ 1 አቻ በ21 ጨዋታዎች በመሸነፍ የ36ግብ...

LIVESCOREየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የ2011 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በቀጥታ ውጤት /LIVESCORE/ ይከታተሉ

  የ2011 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ጨዋታዎች  እሑድ ግንቦት 18 ቀን 2011  FT  ቅዱስ ጊዮርጊስ      2-0 ድሬዳዋ ከ.  16'  71' አስቻለው ታመነ (ፍ)...

LIVESCOREየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የ2011 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በቀጥታ ውጤት /LIVESCORE/ ይከታተሉ

 የ2011 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ጨዋታዎች  እሁድ ግንቦት 11 ቀን 2011  FT  ኢትዮጵያ ቡና    0-2   ሲዳማ ቡና 70' አዲስ ግደይ 87' ሀብታሙ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

የእርስዎ ምርጫን ሀትሪክ ስፖርት ያንብቧት ሀትሪክ ስፖርት ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃ ተወዳጅ ጋዜጣዎ ስትሆን በእዚህ ሳምንት የማክሰኞ እትሟ የሚከተለውን ዘገባ ይዛ ወጥታለች፡፡ ሀትሪክን ማክሰኞ በገበያ ላይ ሲያገኟት ለእናንተ ውድ አንባቢዎቿ ከምታስነብቦት የሀገር ውስጥ ዘገባዎቿ መካከል ከፍተኛ ተወዳጅነትን ባተረፈላት THE BIG INTERVIEW አምዷ የጋዜጣው ኤክስኪዩቲቭ ኤዲተር እና ጋዜጠኛ የሆነው ይስሃቅ በላይ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ለበርካታ ዓመታት ማለትም ለ50 ዓመታት ያህል በስፖርቱ ውስጥ ከመቆየት ባሻገር ብዙ ዋንጫዎችን በማንሳት የመጀመሪያ አሰልጣኝ የሆኑትን ውጤታማውን አሰልጣኝ አስራት ኃይሌን በተለያዩ ርእሰ ጉዳዮች ላይ አናግሯቸው ምላሽን ሰጥቷል፡፡ አሰልጣኝ አስራት ምን ብለው ይሆን፤ ሀትሪክ በፕሪምየር ሊግ ዙሪያም የፋሲል ከነማ ተጨዋቾች የሁኑትን አይናለም ዓይለ እና በዛብህ መለዮን እንዲሁም የሲዳማ ቡናውን ሀብታሙ ገዛኸኝን አናግራም እነሱም በቡድኖቻቸው ዙሪያ የሚሉት አላቸው፡፡

የእርስዎ ምርጫን ሀትሪክ ስፖርት ያንብቧት ሀትሪክ ስፖርት ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃ ተወዳጅ ጋዜጣዎ ስትሆን በእዚህ ሳምንት የማክሰኞ እትሟ የሚከተለውን ዘገባ ይዛ ወጥታለች፡፡ ሀትሪክን...

LIVESCOREየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የ2011 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 24ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በቀጥታ ውጤት /LIVESCORE/ ይከታተሉ

  የ2011 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 24ኛ ሳምንት ጨዋታዎች  እሁድ ግንቦት 4 ቀን 2011    FT  ቅዱስ  ጊዮርጊስ      0-0 ደቡብ ፖሊስ    FT...

LIVESCOREዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የ2011 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በቀጥታ ውጤት /LIVESCORE/ ይከታተሉ

  የ2011 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች  ሰኞ ሚያዚያ 28 ቀን 2011  FT  ወልዋሎ አ.   1-1  ጅማ አባጅፋር 28' አብዱራህማን ፋሴይኒ 74'ኦኪኪ አፎላቢ(ፍ)...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ሀትሪክ ስፖርት በነገው እትሟ፡- ለመሆኑ ሀትሪክ የነገው ጋዜጣዋ ላይ ምን ምን ጉዳዮችን አንስታ ትወጣ ይሆን? ሀትሪክን ነገ ረቡዕ በገበያ ላይ ሲያገኟት ለእናንተ ውድ አንባቢዎቿ ከምታስነብቦት የሀገር ውስጥ ዘገባዎቿ መካከል ከፍተኛ ተወዳጅነትን ባተረፈላት THE BIG INTERVIEW አምዷ የጋዜጣው ኤክስኪዩቲቭ ኤዲተር እና ጋዜጠኛ የሆነው ይስሃቅ በላይ የቅ/ጊዮርጊስ ክለብ ፕሬዝዳንት እና የቦርድ ሊቀመንበር ለሆኑት አቶ አብነት ገ/መስቀል በሀገራችን ወቅታዊ የእግር ኳስ ስፖርት ክንውኖች እና የስፖርታዊ ጨዋነት ጉዳዮች ዙሪያ በተለይ ደግሞ በፕሪምየር ሊጉ የውድድር ፎርማት እና ከክለባቸው ጋር በተያያዙ ጉዳዮች ላይ እንደዚሁም ሰሞኑን በሸራተን አዲስ ተካሂዶ ስለነበረው የስፖርታዊ ጨዋነት ጉባኤ ዙሪያ ሰፋ ያለ እና ድፍረት የተቀላቀለበትን ጥያቄዎች ለእሳቸው አቅርቦላቸው ምላሻቸውን ሰጥተዋል፡፡

እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ሀትሪክ ስፖርት በነገው እትሟ፡- ለመሆኑ ሀትሪክ የነገው ጋዜጣዋ ላይ ምን ምን ጉዳዮችን አንስታ ትወጣ ይሆን? ሀትሪክን ነገ ረቡዕ...