እንኳን ለዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ የእናንተ እና የእናንተ ምርጫ የሆነችው ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገ በገበያ ላይ ትውላለች፤ ሀትሪክ ስፖርት ነገ ለንባብ ስትበቃም...
ኢትዮጵያ ቡና እንዳለ ደባልቄን ባህርዳር ከተማ አስፈረመ ካሳዬ አራጌን በይፋ በዋና አሰልጣኝነት ያስተዋወቁት ኢትዮጵያ ቡና የወቅቱ 12ተኛ ፈራሚያቸውን እንዳለ ደባልቄ ከባህርዳር ከተማ አድርገዋል።...
ስሑል ሽረ ዲድዬ ሌብሪን ከጅማ አባጅፋር አስፈረሙ በሳምሶን አየለ ሚመሩት ስሑል ሽረ የክረምቱ ስድስተኛ ፈራሚያቸውን ከጅማአባጅፋር አድርገዋል።ባሳለፍነው ውድድር ዓመት ከጅማ አባጅፋር ጋር ያሳለፈው...
የ2022 የኳታር አለም ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታ እሁድ ጷግሜ 3 ቀን2011 AGG (1-1) FT ኢትዮጵያ 1 - 1 ሌሴቶ ⚽ 50' ሌሮቶሊ ንሬ(OG)...
መቐለ 70 እንደርታ ተስፋዬ መላኩን አስፈረመ የኦኪኪን ዝውውር ያጠናቀቁት መቐለ 70 እንደርታ የተከላካይ ክፍላቸውን ለማጠናከር ተስፋዬ መላኩን ከጅማ አባጅፋር አስፈርመዋል። በግራ መስመር እንዲሁም...
ድሬዳዋ ከተማ ፍሬዘር ካሳን አስፈርሟል ድሬዳዋ ከተማ የቅዱስ ጊዮርጊስ ወጣት ቡድን ውጤት የሆነውን ፍሬዘር ካሳን አስፈርሟል።በቅርቡ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የተለያየው ፍሬዘር የክረምቱ የድሬዳዋ...
ኢትዮጵያ ቡና እና ካሳዬ አራጌ በይፋ ተፈራረሙ ከብዙ ዓመታት የአሜሪካ ቆይታ በኃላ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሶ የቀድሞ ክለቡን ኢትዮጵያ ቡናን ለመያዝ በቃል ደረጃ ተስማምቶ...
የ2022 የኳታር አለም ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታ ዕሮብ ሐምሌ 29 ቀን 2011 FT ኢትዮጵያ 0 - 0 ሌሴቶ
የአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ እሁድ ሐምሌ 19 ቀን 2011 AGG(2-3) FT መቐለ 70 እ. 1 - 1 ካኖ ስፖርት አ. ⚽...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident