የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ትላንት የጀመረው ወልዋሎ ጃፋር ደሊልን ከአዳማ ከተማ አስፈርሟል። ባሳለፈነው ዓመት የሮበርት ኦዶንካራ መምጣት ተከትሎ ከቡድኑ ጋር መለያየቱ እሚታወስ ነው።...
ለ2022 የኳታር ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ነሐሴ 29 በባህርዳር ስታድየም ሚካሄደው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን እና የሌሴቶ ጨዋታ በአማራ መገናኛ ብዙሃን የቀጥታ ስርጭት ሽፋን...
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አሸናፊዋ ሎዛ አበራ የማልታ ሊግ ሻምፒዮን የሆነውን ቢርኪርካራ በአንድ ዓመት ውል ፈርማለች። ከስዊድን ያልተሳካ ሙከራ በኃላ በግማሽ ዓመት...
ወልቂጤ ከተማን ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያሳደገው ደረጄ በላይ በአዲስ ክለቡ ጌዲኦ ዲላ አዳዲስ ተጨዋቾችን በማስፈርም ላይ ይገኛል። በከፍተኛ ሊጉ የሚወዳደሩት ጌዲኦ ዲላዎች ሰለሞን...
በአዳዲስ ተጨዋቾች እየተዋቀረ ሚገኘው ወልቂጤ ከተማ ሄኖክ አወቀን ከኢኮስኮ አስፈረመ።የቀድሞው የፋሲል ከተማ አማካኝ ሄኖክ አወቀ ባሳለፍነው የውድድር ዓመት በከፍተኛ ሊጉ ከኢኮስኮ ጋር...
ምንተስኖት አሎን ለመከላከያ አሳልፎ የሰጠው ባህርዳር ከተማ ፅዮን መርዕድን የግሉ አድርጓል።በከፍተኛ ሊጉ ከአርባምንጭ ጋር ቆይታ ያደረገው ፅዮን መርዕድ የፋሲል ተካልኝ የክረምቱ አምስተኛ...
ለካሳዬ አራጌ የጨዋታ ስልት ይሆናሉ የተባሉ ተጨዋቾቹን በማስፈረም ላይ ሚገኙት ቡናዎች ፈቱዲን ጀማልን ከሲዳማ ቡና አስፈርመዋል። ሲዳማ ቡና በዘርአይ ሙሉ እየተመራ ለዋንጫ...
ወልቂጤ ከተማ ሁለት ተጨዋቾችን አስፈረመ አዲስ አዳጊዎቹ ወልቂጤ ከተማ የክረምቱ 13ተኛ ና 14ተኛ ፈራሚዎቻቸውን አግኝተዋል።በዝውውሩ በንቃት እየተሳተፋ ሚገኙት ክትፎዎቹ ኤፍሬም ዘካርያስን ከአዳማ ከተማ...
በርካታ ተጨዋቾችን በማስፈረም ላይ ሚገኘው ሰበታ ከተማ የመስመር አማካኙን አስቻለው ግርማን ከጅማ አባጅፋር አስፈርሟል። ከመስመር በመነሳት በሚያደርጋቸው ፈጣን እንቅስቃሴዎች ሚታወቀው የቀድሞው የኢትዮጵያ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident