በኢትዮጵያ እግር ኳስ ስማቸውን በወርቅ ብዕር ካፃፋ ተጨዋቾች ዝርዝር ውስጥ ሚጠቀሰው አዳነ ግርማ ወልቂጤ ከተማን ተቀላቅሏል። ባሳለፍነው ዓመት ከሃዋሳ ከተማ ጋር ያሳለፈው...
በቅርቡ የአንድ ዓመት ቆይታ ያረገበትን ሶምሃን በስምምነት የለቀቀው ዑመድ በቅርቡ ወደ ሚጀምረው የግብፅ ፕሪምየር ሊግ የተቀላቀለውን አስዋንን ተቀላቅሏል። በግብፅ በቆየባቸው 4 ዓመታት...
የመቐለ 70 እንደርታው አጥቂ አማኑኤል ገብረሚካኤል ከውጭ ሃገር ክለቦች በተለይ ደግሞ ከግብጹ ክለብ ኢኤንፒፒአይ አማላይ ጥሪ ቢቀርብለትም ተጫዋቹ ግን ሳይቀበለው ቀርቷል። ለብሔራዊ...
ለቻን 2020 ማጣሪያ የፊታችን መስከረም 11 በትግራይ ስታድየም የሩዋንዳ አቻውን ሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለአራት ተጨዋቾች ጥሪ አድርጓል።ጥሪ የተደረገላቸው ተጨዋቾች አስቻለው ግርማ፣ፍቃዱ...
በካሜሩን አዘጋጅነት ለሚካሄደው ቻን 2020 ማጣሪያ መስከረም 11 ሩዋንዳን ሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን መስከረም 2 ጨዋታው ወደ ሚካሄድበት መቐለ ሚጓዝ ይሆናል። በመጀመርያ...
ሰርቢያዊዉን ሰርዲያን ዚሂቮሆቭን አሚታወስአሰልጣኝነት የቀጠሩት ፈረሰኞቹ ሃይደር ሸረፋን ከመቐለ 70 እንደርታ አስፈርመዋል። መቐለ 70 እንደርታ የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫን እንዲያነሳ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ካበረከቱት...
ሻምፒዮኖቹ መቐለ 70 እንደርታ የክረምቱ 3ተኛ ፈራሚያቸውን ኦኪኪ ኦፎላቢን ከጅማ አባጅፋር አድርገዋል።ባሳለፍነው የውድድር ዓመት አጋማሽ ላይ ካልተሳካ የግብፅ ቆይታ በኃላ ጅማ አባጅፋርን...
በክረምቱ የተጨዋቾች ዝውውር ላይ በርካታ ተጨዋቾቹን ያጣው ድሬዳው አራት ተጨዋቾችን ማስፈረም ችሏል። ሳሙኤል ዮውሃንስን ለወልዋሎ አሳልፈው የሰጡት ድሬዎች ዘካርያስ ቱጂን ከኢትዮ ኤሌክትሪክ...
ከኢንግሊዛዊው ስቲዋርት ሃል ጋር የከተለያዩ በኃላ አሰልጣኝ በማፈላለግ ላይ ተጠምደው የነበሩት ፈረሰኞቹ ሰርቢያዊውን ሰርዲያን ዚቮንጆቭን በዋና አሰልጣኝነት መቅጠራቸውን ዛሬ በጠሩት ጋዜጣዊ መግለጫ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident