በቅርቡ ከዳንኤል አጃይ ጋር የተለያዩት ጅማ አባጅፋር መሀመድ ሙንታሪን ማስፈረም ችለዋል። ጳውሎስ ጌታቸውን በአሰልጣኝነት በመቅጠር አዲስ ቡድን እየገነቡ ሚገኙት ጅማዎች ከዚህ ቀደም...
ስሑል ሽረ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ ምንተስኖት አሎን አስፈረመ። ከሰንደይ ሮቲሚ ጋር የተለያዩት ስሑል ሽረዎች አምና በግብ ጠባቂ ላይ የታየባቸውን ክፍተት...
በውበቱ አባተ መሪነት በዝውውሩ የመጀመርያ ሳምንታት በንቃት የተሳተፋት ሰበታ ከተማ ለመከላከያ ለመጫወት ተስማምቶ የነበረውን አንተነህ ተስፋዬን አስፈርሟል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እንደማይሳተፋ ካረጋገጡ...
የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊዎቹ ፋሲል ከነማ ባሳለፍነው የውድድር ዓመት ከመቐለ ጋር የተሳካ ጊዜ ያሳለፈውን ኦሰይ ማውሊን አስፈረሙ። መቐለ 70 አንደርታ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ...
ከጥቂት ሰአታት በፊት ሶስት ተጨዋቾችን ያስፈረሙት መቐለ 70 እንደርታዎች የግራ መስመር ተመላላሹን አስናቀ ሞገስን ማስፈረማቸው በይፋዊ ገፃቸው አስታውቀዋል ።በያዝነው የተጨዋቾች ዝውውር መስኮት...
በመቐለ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን እያከናወኑ ሚገኙት ሻምፒዮኖቹ ናይጀርያዊው ላውረንስ ኤድዋርድ፣አቤል መብራህቱ እና ፍፁም ተክለማርያም አስፈርመዋል። የተከላካይ መስመር ተጨዋች ለማስፈረም በእንቅስቃሴ ውስጥ የነበሩት...
ሰርቢያዊውን ሰርዳን ዚቮጅሆቭ በዋና አስልጣኝነት የቀጠሩት ፈረሰኞቹ የክረምቱ አምስተኛ ፈራሚያቸውን አይቮሪኮስታዊውን ዛቦ ቴጉይ ዳኒን አድርገዋል።ባሳለፍነው ዓመት አጋማሽ የስዋዚላንዱን ማንዚኒን በመልቀቅ የጋናውን ኣሻንቲ...
በክረምቱ የተጨዋቾች ዝውውር ንቁ ተሳትፎ እያደረጉ ማይገኙት ሻምፒዮኖቹ ዳንኤል ደምሱን አስፈርመዋል። የጋብርኤል መሀመድን ቦታን ለመሸፈን በርካታ ተጨዋቾችን ለሙከራ ያመጡት መቐለ 70 አንደርታ...
በቱርክ ቢኦቢ የሴቶች ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ከሜዳቸው ውጪ ኪርኮፕን የገጠመቱ ቢርኪርካራ በሰፊ የግብ ልዩነት አሸነፋ። በመጀመርያው ሳምንት ሃይበርኒያንስ 8ለ0 በማሸነፍ የጀመሩት ቢርኪርካራዎች...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident