ሽረ አንዳስላሰ ስታድየም እድሳት ላይ መሆኑን ተከትሎ የ2012 የመጀመርያ ጨዋታቸውን በትግራይ ስታድየም ያካሄዱት ስሑል ሽረዎች በመጀመርያው አጋማሽ በዲድዬ ሌብሪ አማካኝነት ባስቆጠሩት ግብ...
መቐለ 70 እንደርታ በሁለት ደቂቃዎች ልዩነት ባስቆጠርዋቸው ሁለት ግቦች ታግዘው የ2012 ፕሪምየር ሊግን በአሸናፊነት ጀመረዋል።በዝግ ስታድየም በተካሄደው ጨዋታ መቐለ 70 እንደርታዎች በአሸናፊዎች...
መቐለ 70 እንደርታ ከፋሲል ከነማ ጋር ያገናኘው የ2011 የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጨዋታ በጥሎ ማለፍ ሻምፒዮኖቹ አሸናፊነት ተጠናቋል።በሁለቱም በኩል አዳዲስ ፈራሚዎች በታዩበት...
በካሜሮን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የ2021 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድቡ ሁለተኛ ጨዋታውን በባህርዳር ስታድየም ያካሄዱት ዋልያዎቹ በመጀመርያ አጋማሽ ባስቆጠርዋቸው ሁለት ግቦች ታግዘው አሸንፈዋል። ማዳጋስካርን...
በትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን፣ትግራይ ወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር ና ሽቶ ሚድያ ኮሚዩኒኬሽን አስተባባሪነት ተዘጋጅቶ ላለፋት 9 ቀናት በትግራይ ስታድየም ሲካሄድ የነበረው ትግራይ ዋንጫ...
አራተኛ ቀኑን በያዘው ትግራይ ዋንጫ ሥስት ክለቦችን በያዘው ምድብ ሁለት ሲዳማ ቡና ና ሰሎዳ ዓድዋ ያገናኘው ጨዋታ ግብ ሳያስተናግድ ተጠናቋል።ጥሩ ፋክክር ያስተናገደው የሁለቱ...
ሁለተኛ ቀኑን የያዘው ትግራይ ዋንጫ የምድብ ሁለት መክፈቻ ጨዋታ የሆነውን የስሁል ሽረ ሰሎዳ ዓድዋ ጨዋታን አስተናግዶ ያለ ግብ አቻ ተጠናቋል። ብዙ ሙከራዎች ባልታዩበት...
ከስምንት ዓመት በኃላ ዘንድሮ ለ4ተኛ ጊዜ ሚካሄደው አዳማ ሲቲ ካፕ አዘጋጁ አዳማ ከተማ፤ጅማ አባጅፋር፣ሀዲያ ሆሳእና፣ፋሲል ከነማ፣ድሬዳዋ ከተማ፣ሃዋሳ ከተማን ሚያሳትፍ ይሆናል። ዛሬ ሰኞ...
ወላይታ ድቻ ለሁለተኛ ጊዜ በሚካሄደው ትግራይ ዋንጫ በተጋባዥነት ሚሳተፍ ሌላኛው የደቡብ ክልል ክለብ ሆኗል። ጥቅምት 30 ሚጀምረው ትግራይ ዋንጫ 5 የክልሉ ክለቦችን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident