መነሻ ገጽ Mussie Girmay
ተፃፈ በ

521 መጣጥፎች
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

​የክብር ጨዋታውን  በማሸነፋችን ደስተኞች ነን |አቅሌስያስ ግርማ

ዘንድሮ ለሁለተኛ ጊዜ በሁለት ምድብ ተከፍሎ 32 ክለቦች ሲሳተፉበት የቆየው የከፍተኛ ሊግ ውድድር በትናንትናው እለት በጅማ ከተማ አሸናፊነት ፍፃሜውን አጊኝቷል፡፡ ጅማ ከተማ እግር...

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

​ጅማ ከተማ እግር ኳስ ክለብ የ2009 ዓ.ም የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አጠቃላይ  ውድድር ሻምፒዮን ሆነ።

ዘንድሮ ለሁለተኛ ጊዜ በሁለት ምድብ ተከፍሎ 32 ክለቦች ሲሳተፉበት የቆየው የከፍተኛ ሊግ ውድድር ከአንድ ሳምንት በፊት መጠናቀቁ ይታወሳል። ዛሬ 10 ሰዓት  ላይ በሞቃታማዋ...

የዝውውር ዜናዎች

ሳልሀዲን ባርጌቾ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ጋር እሚያቆየውን የሁለት አመት የፊርማ ስምምነት ፈፅሟል

  ​በዘንድሮ የቅዱስ ጊዮርጊስ ቡድን ውስጥ  መልካም እሚባል አገለግሎት እየሰጠ ያሳለፈውሳላሃዲን ባርጊቾ ለተጨማሪ 2 ዓመታት የሚያቆየውን የውል ስምምነት ክለቡ ጋር በዛሬው ዕለት ፈፅሟል።...

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ደደቢት ሶስት የቡድኑን ተጫዋቾች የኮንትራት ግዜ አራዘመ

​ደደቢት ከቡድኑ ወሳኝ ተጨዋቾች መካከል ወሳኝ የሚባሉትን ብርሃኑ ቦጋለ (ፋዲጋ)፣ ስዩም ተስፋዬ ሁለት ዓመት እና ሽመክት ጉግሳን የሦስት የኮንትራት ውል አራዝሟል፡፡  ከዚህ በተጨማሪም ...

የዝውውር ዜናዎች

ዝውውር ወልዲያ | ሰለሞን ገብረመድህንና ቢያድግልኝ ኤልያስ ወልድያ ከተማን ተቀላቀሉ።

​ ቢያድግልኝ ኤልያስን ከጅማ አባ ቡና እንዲሁም ሰለሞን ገብረመድህንን ከፋሲል ከተማ አስፈርሟል  በ 2009 የፋሲል ከተማ  ስብስብ ውስጥ 1 ዓመት ቆይታ ያደረገው ሰለሞን...

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

የጨዋታ ሪፖርት | መቐለ ከተማ ወደ ፕሪሜየር ሊጉ መግባቱን አረጋገጠ

ወደ ኘሪሜየር ሊጉ ለመግባት መቐለ ከተማ  እና ሀዲያ ሆሳዕና ዛሬ በ10 ሰዓት በድሬዳዋ እስታዲየም   በተደረገው ጨዋታ ከ1-0 ከመመራት ተነስተው መቐለ ከተማ 2-1...

የዝውውር ዜናዎች

የተረጋገጠ |ቅዱስ ጊዮርጊስ አራት ተጨዋቾችን በይፋ አሰፈረመ

​ ቅዱስ ጊዮርጊስ በዛሬው እለት አራት ተጫዋቾችን ማስፈረሙ በይፋዊ የፌስቡክ ገፁ አስታውቋል፡፡ አብዱልከሪም መሃመድ ፤ጋዲሳ መብራቴ፤ለአለም ብርሃኑ፤ሙሉዓለም መስፍን  የቀኝ መስመር ተከላካዩ አብዱልከሪም መሃመድ...

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

የ2009 ዓ.ም የከፍተኛ ሊግ ማጠቃለያ ውድድር ቀን

የ2009 ዓ.ም የከፍተኛ ሊግ ማጠቃለያ ውድድር ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ ማሳወቃችን ይታወቃል፡፡ ነገር ግን በወጣው ኘሮግራም መሰረት ለማከናወን የድሬደዋ ከተማ የአየሩ ፀባይ በአሁኑ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

የኢትዮጵያ ቡና ቤተሰቦች 8 ኪ.ሜ ሩጫ በተሳካ ሁኔታ ተካሂዷል፡፡

የኢትዮጵያ ቡና ቤተሰቦች 8 ኪ.ሜ ሩጫ በደመቀና በተሳካ ሁኔታ ተካሂዷል፡፡ የኢትዮጵያ ቡና ቤተሰቦች ሩጫውን ለመሣተፍ ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀመሮ ነበር መሰባሰብ የጀመሩት ፤የሩጫው...