መነሻ ገጽ Mussie Girmay
ተፃፈ በ

521 መጣጥፎች
የዝውውር ዜናዎች

​የሳምንቱ የዝውውርና ውል ያደሱ መረጃዎች በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የተረጋገጠ 

​የሳምንቱ የዝውውር መረጃዎች በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የተረጋገጠ  ተ.ቁ    ስም    ክለብ     ደመወዝ 1 አለማየሁ ሙለታ ከ አዲስ አበባ ከተማ – ኢትዮጽያ ቡና...

የዝውውር ዜናዎች

ፈሲል ከተማ ሁለት ተጨዋቾችን አስፈረመ

የቀድሞው  የኢትዮጵያ ቡና ድሬዳዋ ከተማ ናኢትዮ ኤሌትሪክ የመሐል ሜዳ ተጫዋች ቀደምባሉ ሳምንታት    ድሬዳዋ መፈረሙ በስፋት ተገለጾ የነበረው ዳዊት እስቲፋኖስ በመጨረሻም ማረፊያው አፄዎች...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ወልዋሎ አዲግራት.ዩ ወደ ኘሪሜየር ሊጉ መግባቱን ተከትሎ የከተማው አስተዳደር ና ዩንቨርስቲ ሽልማት አበርክተዋል 

ወልዋሎ አዲግራት ዮንቨርሲቲ ሽልማት ተበረከተለት ለአሰልጣኙ=> 40,000 ብር ሌሎች የአሰልጣኞች ስታፎች 35,000 ብር ተጫዋቾች በየደረጃው   ከ 30,000 ብር እስከ 35,000 ብር  ለኮሚቴዎች...

የዝውውር ዜናዎች

ባህር ዳር ከተማ አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው /ማንጎን/ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ  ቀጥሯል

ባህር ዳር ከተማ አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው /ማንጎን/ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ  ሾመ፡፡ በአሰልጣኝነት ከብዙ ክለቦች መስራት የቻለው አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው ከሰለጠናቸው ክለቦች ውስጥ ሱልልታ...

የዝውውር ዜናዎች

ዝውውር |​ ደደቢት ታደለ መንገሻና ፋሲካ አስፋውን የግሉ አድርጓል

​ደደቢት ታደለ መንገሻና ፋሲካ አስፋውን የግሉ አድርጓል   ወደ ቀድሞ ቤቱ የተመለሰው ታደለ መንገሻ ከደደቢት ጋር ለሁለት አመት ለመጫወት ፊርማውን አኑሯል፡፡ በኘሪሜየር ሊጉ...

የዝውውር ዜናዎች

​ምንያህል ተሾመ (ቤቢ) ለወልድያ ስፖርት ክለብ ፊርማውን አኑሯል!!

​ከተለያዩ ሶስት ቡድኖች ጋር የሊጉን ዋንጫ ማንሳት የቻለው ምን ያህል ተሾመ (ቤቢ) ዛሬ ለወልድያ ስፖርት ክለብ ፊርማውን አኑሯል!! ወልድያ ስፖርት ክለብ አሰልጣኝ ዘማሪያም...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ሱር ኮንስትራክሽን ለወልዋሎ አዲግራት.ዩ ና መቐለ ከተማ የእግር ኳስ ክለቦች   የሰላሳ ሚልዮን ብር የማበረታቻ  ሽልማት አበረከተ።

በ2009 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር 2ኛ ና 3ኛ ደረጃ በመያዝ የ2010 የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግን መቀላቀላቸውን ተከትሎ በኮንሰትራክሽን ዘርፍ  ትልቅ ስም ያለው ሱር ኮንስትራክሽን...

የዝውውር ዜናዎች

ናትናኤል ዘለቀ እና አስቻለው ታመነ ዛሬ  ለ2ዓመት የሚያቆያቸው የፊርማ ስምምነት ከክለባቸው ጋር ያደርጋሉ፡፡

በትናንትናው እለት ፈረሰኞቹ ተከላካዩ ደጉ ደበበ እና የክንፍ ተጫዋቹ በሃይሉ አሰፋ |ቱሳ| ለተጨማሪ 2ዓመታት በ2.7 ሚሊዮን ብር ከፈረሰኞቹ ጋር የሚያቆያቸውን ፊርማ አኑረዋል።  በ1997...

Uncategorized

ወልድያ ስፖርት ክለብ 3 ተጨዋቾችን አሰፈረመ

የወልድያ ስፖርት ክለብ የ3 ተጨዋቾችን ውል ዛሬ መጨረሱን በክለቡ ይፋዊ የፌስቡክ ገፅ ላይ አሳውቁዋል ኤዶም ሆሶሮቪ ከፋሲል ከተማ (አጥቂ) ብርሃን አንለይ ከ ኢትዮ...