መነሻ ገጽ Mussie Girmay
ተፃፈ በ

521 መጣጥፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ጌታሁን ገ/ጊዮርጊስ አዲሱ የደሴ ከነማ ዋና አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል 

​በ2010 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ እሚወዳደረው ደሴ ከነማ አሰልጣኝ ሀይለየሱስን አሰናብቶ ከባህርዳር ከተማ ጋር የተለያየውንና በኢትዮጵያ እግር ኳስ ልምድ ያለዉ ጌታሁን ገ/ጊዮርጊስ አዲሱ የደሴ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሳለሀዲን ሰኢድ ከፈረሰኞቹ ጋር ሁለት አመታት ለመቆየት ተስማማ

ፈረሰኞቹ በቀጣዩ ዓመት ላለባቸው የኢንተርናሽናል እና የሀገር ውስጥ ውድድሮች የተጨዋችን ውል በማደሰና አዳዲስ ተጨዋቾችንም በማስፈረም ላይ ይገኛሉ፡፡  ከሰሜን አፍሪካ  ክለቦች ጋር ስሙ ሲያያዝ...

ቻንየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ዋልያዎቹ በቻን አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከሱዳን አቻው ጋር አንድ አቻ ተለያዩ

​በሀገር ዉስጥ ተጫዋቾች ብቻ በሚከናወነዉ የአፍሪካ አገራት ሻምፒዮን ሽፕ (ቻን) የኢትየጵያ ብሄራዊ ቡድን ተሳታፊ ለመሆን የመጨረሻ ጨዋታቸውን ከሱዳን ጋር የመጀመሪያው ጨዋታውን ዛረሰ በ10:00...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ዝውውር | ፍፁም ገብረማርያም  ለወልዲያ ከተማ ፊርማውን አኑሯል

በዘንደሮው የዝውውር መስኮት ተጫዋቾችን  በከፍተኛ እንቅስቃሴ ላይ የሚገኘው ወልዲያ ከተማ በአዲሱ አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ እየተመራ ተጫዋቾችን በማስፈም ላይ ይገኛል፡፡ በዛሬው እለትም የኢትዮ ኢሌትሪኩን...

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

​የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በሀዋሳ ከተማና ኤትዮ ኤሌትሪክ መካከል ተፈጽሟል ስለተባለው የጨዋታ ውጤት ማስቀየር ሙከራ አጣሪ ኮሚቴው መግለጫ ሰጥቷል 

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዛሬ፡በ10 ሰዓት በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል ለስፖርት መገናኛ ብዙሀን መግለጫ ሰጥቷል ፡፡ ከአጣሪ ኮሚቴዎች ውስጥ ኢንስፔክተር ጌታቸው የማነብርሃንና አቶ ሸረፋ ደሌቾ...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና ክሪስቶም ንታምቢን የግሉ ማድረጉን በይፋዊ ገፁ አስታወቀ፡፡

ኢትዮጵያ ቡና በይፋዊ ገፁ በተጫዋቾች ዙሪያ ይሄን አስፍሯል፡፡ ---------------------------------- "የኢትጵያ ቡና ስፖርት ክለብ የጂማ አባቡናው የተከላካይ አማካኝ ክሪዚስቶም ንታምቢ ለማስፈረም ተስማማ፡፡ የፍረሚያውን በቅርቡ...

የዝውውር ዜናዎች

የዝውውር ዜናዎች| በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የተረጋገጡ | የተጫዋቾች ወርሀዊ ደመወዝ…

​ተ.ቁ        ስም     ክለብ   ደመወዝ 1. ፍቅሩ ወዴሳ ሲዳማ ቡና – ነባር 82,308.00 2. ባዬ ገዛኸኝ ከመከላከያ – ሲዳማ...

ቻንዋልያዎቹየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

“ሱዳንን በማሸነፍ የቻን የአፍሪካ ዋንጫ የማለፍ ህልማችንን እናሳካለን” አስቻለው ታመነ

​የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን  ዋልያዎቹ ኬንያ ለምታስተናግደው  5ኛው የቻን የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር  ለማለፍ ወሳኝ የሚባለውን የማጣሪያ  ጨዋታቸውን የፊታችን እሁድ በሐዋሳ  ኢንተርናሽናል ስታዲየም ከሱዳን  ብሔራዊ...

ወላይታ ድቻየዝውውር ዜናዎች

ዝውውር | ወላይታ ድቻ ጃኮ አራፋትና አምረላ ደልታታን የግሉ አድርጓል 

ወላይታ ድቻ እግር ኳስ ቡድን በቀጣዩ አመት ላለበት የኢንተርናሽናል የኮንፌዴሬሽን ጨዋታ ተጫዋቾችን በማሰፈርመ ላይ ይገኛል፡፡ በያዝነው አመት ለሀዋሳ  ከተማ ትልቅ ግልጋሎትን የሰጠው ጃኮ...