የቶታል የአፍሪካ ኮንፈደሬሽን ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ቅደመ ዳሰሳ በ2018 የቶታል የአፍሪካ ኮንፈደሬሽን ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ የኢትዮጵያው ወላይታ ድቻን ከዛንዚባሩ...
በአፍሪካ የክለቦች የኮንፌድሬሽን ዋንጫ ተሳታፊ የሆነው የወላይታ ዲቻ ተጋጣሚ የሆነው የዛንዚባሩ ዚማሞቶ ነገ(ረቡዕ) በ10 ሰአት ላለበት የመልስ ጨዋታው ዛሬ 3ኛ ልምምዱን አከናውኗል። በአሰልጣኝ...
በአፍሪካ የክለቦች የኮንፌድሬሽን ዋንጫ ተሳታፊ የሆነው ወላይታ ዲቻ ነገ(ረቡዕ) በ10 ሰአት ላለበት የመልስ ጨዋታው ዛሬ የመጨረሻ ልምምዱን አከናውኗል። የአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪን ስንብት ተከትሎ...
ወልዋሎ አዲግራት ዮንቨርሲቲ አሰልጣኝ ብርሀኔ ገ/እግዚአብሔርን ቡድኑ ካስመዘገበው ዝቅተኛ ውጤት ጋር ተያይዞ ከወር በፊት ማሰናበቱ እሚታወስ ነበር። የአሰልጣኙን መሠናበት ተከትሎ ቡድኑን ማን በኃላፊነት...
የ2010 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ እሁድ የካቲት 11 ቀን 2010 FT መከላከያ 1-0 መቐለ ከተማ ...
በ2009 የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ መልካም ግዜን ሳያሳልፍ ወደ ከፍተኛ ሊግ ወርዶ በመወዳደር ላይ የሚገኘው ጅማ አባቡና አንጋፋውን አሰልጣኝ ግርማ ሐብተዮሐንስን ባሰናበተ ማግስት የቀድሞ...
የ2010 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ቅዳሜ የካቲት 10 ቀን 2010 FT ኢትዮጵያ ቡና 1-1...
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካኘ ጨዋታ ለማድረግ ወደ ዛንዚባር ያመራው ወላይታ ድቻ በ ጃኮ አራፋት ጎል ነጥብ ተጋርቷል በመጀመሪያ አጋማሽ የጦና ንቦቹ ወላይታ ድቻዎች...
በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካኘ ሀገራችንን ወክሎ እሚሳተፈው ወላይታ ድቻ በዛንዚባር በህንድ ዉቂያኖስ ዳርቻ ላይ በሚገኘዉ አብላ ቢች አፓርትመንታል መቀመጫውን በማድረግ የመጀመሪያ ቀን ልምምዳቸውን ማከናወን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident