መነሻ ገጽ Mussie Girmay
ተፃፈ በ

521 መጣጥፎች
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ በገበያ ላይ ተወዳጇና ሳምንታዊዋ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ የማክሰኞ እትሟ የተለያዩ የሀገር ውስጥና የባህር ማዶ ዘገባዎችን ይዛሎት ቀርባለች

ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ በገበያ ላይ ተወዳጇና ሳምንታዊዋ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ የማክሰኞ እትሟ የተለያዩ የሀገር ውስጥና የባህር ማዶ ዘገባዎችን ይዛሎት ቀርባለች፤ ሀትሪክ ስፖርት በሀገር...

አፍሪካዜናዎች

በፊፋ የአለም ሀገራት ወርሀዊ ደረጃ ኢትዮጵያ በስምንት ደረጃዎች አሽቆለቆለች

በዓለም አቀፉ የእግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል (ፊፋ) ኢትዮጵያ ስምንት ደረጃዎችን በማሽቆልቆል 145ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች። ኢትዮጵያ መጋቢት ወር ላይ ከነበረችበት 137ኛ ደረጃ 8...

ሀዋሳ ከተማሪፖርትወላይታ ድቻየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት |ወላይታ ድቻ በሜዳው ከሀዋሳ ከተማ ጋር ነጥብ ተጋርተው ወጥተዋል።

በኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 19ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በኮንፌደሬሽን ካኘ ኢትዮጵያን ወክሎ እየተሳተፉ እሚገኘው ወላይታ ድቻና ሃዋሳ ከተማ አንድ ለአንድ በሆነ አቻ ውጤት ተለያዩ፡፡...

Uncategorized

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | የ19ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሊግ መርሃ ግብር ዛሬ መጋቢት 3 ክልል ላይ ከሚካሄዱ 5 ጨዋታዎች 4ቱን በክፍል 1 ዳሰሳ

የ19ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ ዛሬ በሚካሄዱ 7 ጨዋታዎች ሲጀምር ፡አዳማ ከተማ በሜዳው መከላከያን ሲያስተናግድ ፡ወደ አርባምንጭ ከተማ ያቀናው ኢትዬጵያ ቡና ከባለሜዳው አርባምንጭ...

መከላከያዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ፍፁም ገብረማርያም ለመከላከያ ፊርማውን አኑራል።

በያዝነው ዓመት አጋማሽ ከወልዲያ ከተማ ጋር በተለያዩ ምክኒያቶች ባለመስማማቱ ከክለቡ ጋር መቀጠል ያልቻለው ፍፁም ገብረማርያም በመጨረሻ ሰዓት ማረፊያው መከላከያ መሆኑ ተረጋግጧል። ጦሩ በሊጉ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

በፋሲካ በዓል ምክንያት ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ቀኗን ጠብቃ ዛሬ ለመውጣት ባለመቻሏ ይቅርታ እየጠየቅን ነገ ረቡዕ ግን በገበያ ላይ ትውላለች፤ እንዳታመልጦት

በፋሲካ በዓል ምክንያት ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ቀኗን ጠብቃ ዛሬ ለመውጣት ባለመቻሏ ይቅርታ እየጠየቅን ነገ ረቡዕ ግን በገበያ ላይ ትውላለች፤ እንዳታመልጦት ተወዳጇና ሳምንታዊዋ ሀትሪክ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

ፋሲል ከተማ አሰልጣኝ መሣይ ተፈሪን በሀላፊነት ሾመ

ፈሲል ከተማ እግር ኳስ ክለብ ከአሰልጣኝ ምንተስኖት ጌጡና ምክትላቸውን በትናንትናው እለት መለያየቱን በያፋዊ ገጹ ያስታወቀ ሲሆን በቀጣይ ክልቡን የማን ይረከባል ለሚለው መልስ ብዙም...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣሀትሪክ ኤዲቶርያል

ሀትሪክ ስፖርት ነገ በገበያ ላይ፤ ዘገባዎቿን ይወዷታል፤ እንዳታመልጦት

እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ ተወዳጇና ሳምንታዊዋ ሀትረክ ስፖርት ጋዜጣ ነገ ማክሰኞም ለእናንተ ውድ አንባቢዎቿ የሚወዷቸውን የሀገር ውስጥና የባህር ማዶ ዘገባዎችን ይዛሎት በመቅረብ...

Uncategorized