በከፍተኛ ሊግ በምድብ ለ በመሳተፍ ላይ ይገኙ የነበሩት ሀላባ ከተማዎች ( በርበሬዎቹ ) አሰልጣኝ ደረጀ በላይን ለአንድ ዓመት ማስፈረማቸው ተገልጿል ።
አሰልጣኝ ደረጀ በላይ ከከፍተኛ ሊግ ወደ ፕርሚየር ሊጉ ክለቦችን በማሳደግ ሲታወቁ በ2011 የውድድር ዓመት ወልቂጤ ከተማን ወደ ሊጉ ማሳደጋቸው የሚታወስ ነው ።
- ማሰታውቂያ -
በዘንድሮ የውድድር ዓመት ከጌዲዮ ዲላ ጋር ወድድሩ በኮቪድ ምክንያት እስከሚቋረጥ ድረስ ከቡዱኑ ጋር መቆየታቸው ይታወቋል።