By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ሎዛ አበራ የአሜሪካውን ክለብ ቨርጂንያ ማራውደርስን ተቀላቅላለች
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
አትዮጵያውያን በውጪየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንዜናዎች

ሎዛ አበራ የአሜሪካውን ክለብ ቨርጂንያ ማራውደርስን ተቀላቅላለች

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 2 years ago
Share
SHARE

ባለፉት ዓመታት በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግና በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የደመቀችው የአጥቂ መስመር ተጫዋቿ ሎዛ አበራ የአሜሪካውን ማራውደርስን መቀላቀሏ ተረጋግጧል።

ክለቡ ማራውደርስ ሎዛን ማስፈረሙን በይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገፁ ይፋ ያደረገ ሲሆን የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድንና የምስራቅ አፍሪካ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ሎዛ አበራ እንኳን ደህና መጣሽ ብሏታል።

ቨርጂንያ ማራውደርስ በአሜሪካ ሁለተኛው የሴቶች ሊግ እርከን የሚወዳደር ክለብ ነው።

ይህም የሎዛ ሶስተኛ የውጪ ሀገር ክለቧ ሲሆን ከዚህ ቀደም ለማልታው ቢርኪርካራ እንዲሁም ለስዊድኑ ኩንግስባካ ተጫውታ ማሳለፏ ይታወሳል።

- ማሰታውቂያ -

ሎዛ በኢትዮጵያ ለሀዋሳ ከተማ ፣ ደደቢት ፣ አዳማ ከተማና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እንዲሁም ከሀገር ውጪ በማልታ እና ስዊድን ሊጎች መጫወቷ ይታወቃል።

 

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article በሁለተኛዉ ዙር የመክፈቻ መርሐግብር ባህርዳር ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን ጨዋታቸውን በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል !!
Next Article ከወራት በኋላ ሐምሌ 12 ሸገር ደርቢ በአሜሪካ ይደረጋል !

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ጅማ አባጅፋርመቐለ 70 እንደርታስሁል ሽረየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግወልዋሎቅዱስ ጊዮርጊስሲዳማ ቡና

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ስሁል ሽረ፣ ሲዳማ ቡና ከ መቐለ 70 እንደርታ እና ወልዋሎ አ.ዩ. ከ ጅማ አባጅፋር

ዳዊት ብርሀነ By ዳዊት ብርሀነ 6 years ago
የምሽቱን የዋልያዎቹ እና የአዘጋጇ ሀገር ካሜሩንን ጨዋታ በተመለከተ ቁጥሮች ምን ይላሉ ።
የጨዋታ ዘገባ | የጣና ማገዶቹ በድል ጎዳና ቀጥለዋል !!
ቅድመ ዳሰሳ | ወልዋሎ አዲግራት.ዮ ከ ሀድያ ሆሳእና
“በዝርክርክነትና በማን አለብኝነት በሚሰሩ ስራዎች የመጫወት እድሌን ተነፍጌያለሁ” መሳይ አያኖ/ሲዳማ ቡና/
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?