የአቶ መኮንን ኩሩ ዝምታን የሠበረ አነጋጋሪ ቃለ-ምልልስ “ውጪ ተምረን መጥተናል፣ ኢንተርናሽናል ላይሰንስ አለን የሚሉ ሰዎች ነገሮች ሁሉ ዓሣ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል እንዳይሆንባቸው እሰጋለሁ”

  የአቶ መኮንን ኩሩ ዝምታን የሠበረ አነጋጋሪ ቃለ-ምልልስ “ውጪ ተምረን መጥተናል፣ ኢንተርናሽናል ላይሰንስ አለን የሚሉ ሰዎች ነገሮች ሁሉ ዓሣ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል እንዳይሆንባቸው እሰጋለሁ” የተቀመጡበት ወንበር ከየአቅጣጫው የትችና የወቀሳ ናዳ ቢወርድበትም እሳቸውን ገፍትሮ ከጽ/ቤት ሊያስወጣቸው አልቻለም፤አሁን በቅርቡ ግን የፌዴሬሽኑ የቴክኒክ ዳይሬክተር ለሚሰነዘርባቸው ትችና ወቀሳ ተሸንፈው እጅ ሰጥተው ከኃላፊነታቸው በገፃ ፍቃዳቸው ለቀዋል፤ የሚል ወሬ በስፋት በመናፈሱ … Continue reading የአቶ መኮንን ኩሩ ዝምታን የሠበረ አነጋጋሪ ቃለ-ምልልስ “ውጪ ተምረን መጥተናል፣ ኢንተርናሽናል ላይሰንስ አለን የሚሉ ሰዎች ነገሮች ሁሉ ዓሣ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል እንዳይሆንባቸው እሰጋለሁ”