ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ለትልቁ መርሐ ግብር ተመረጡ !
ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል የመሐል ዳኛ ባምላክ ተሰማ ከ አንድ ወር በኋላ በሚካሄደው የሀገራት የ 2021 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ እንዲመራ መመረጡ ታውቋል ። ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ የትላልቆቹን ሀገራት ጋና እና ደቡብ አፍሪካ የሚገናኙበትን ግዙፍ ጨዋታ እንደሚመራ ይጠበቃል ። የጋና ብሔራዊ ቡድን ከ ባፋና ባፋናዎቹ ጋር መጋቢት 16 በ ጆሀንስበርግ ጋር ትልቅ መርሐ ግብራቸውን የሚያካሂዱ ይሆናል … Continue reading ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ለትልቁ መርሐ ግብር ተመረጡ !
Copy and paste this URL into your WordPress site to embed
Copy and paste this code into your site to embed