“ኢትዮጵያ ቡና በምርጥ አቋም ላይ የሚገኝና ጥሩ ቡድን ቢሆንም በነገው ፍልሚያ እጃቸውን ይሰጡናል” ሀብታሙ ተከስተ /ፋሲል ከነማ/

  ሀትሪክ፡- የቤት ኪንግ ፕሪምየር ሊግ ተከታያችሁን ኢትዮጵያ ቡናን ዛሬ ትፋለማላችሁ፤ ስለ ጨዋታው ምን ትላለህ? ምን ውጤትንስ ትጠብቃለህ? ሀብታሙ፡- ጨዋታው ለእኛም ሆነ ለእነሱ በጣም ከባድ ነው፤ ከግጥሚያው የሚገኘው ሶስት ነጥብም ለሁለታችንም አስፈላጊያችን ነውና ጥሩ የሆነ የኳስ ፉክክርን እንደምናይ እርግጠኛ ነኝ፤ ከፈጣሪ እርዳታም ጋር ከዚህ በፊት የያዝነውን የአሸናፊነት መንፈሳችንን በማስቀጠል ኢትዮጵያ ቡናን እናሸንፋለን፡፡ ሀትሪክ፡- ኢትዮጵያ ቡና … Continue reading “ኢትዮጵያ ቡና በምርጥ አቋም ላይ የሚገኝና ጥሩ ቡድን ቢሆንም በነገው ፍልሚያ እጃቸውን ይሰጡናል” ሀብታሙ ተከስተ /ፋሲል ከነማ/