ወለየው፣ አሸብር፣ ተንኮሉ፣ ንጉሱ ሙሉጌታ የእግር ኳሱ ጌታ
(ክፍል አንድ) ብራዚሊያዊያን ፔሌን፣ አርጀንቲናዊያን ማራዶንና ሜሲን፣ ፖርቹጋላዊያን ክርሲቲያኖ ሮናልዶን የእግር ኳስ ንጉሳቸው አድርገው ይጠራሉ፤ በርካታ ኢትዮጵያዊያን ደግሞ አሸብርና ወለዬው በሚል ቅፅል ስሞቹ የሚታወቀውን ሙሉጌታ ከበደን የእግር ኳስ ንጉሳቸው አድርገው እንደሚያስቡ በተለያየ መንገድ ሲገልፁ ይሰማል፤ በእርግጥ ሃሣቡ ብዙዎችን ሊያስማማ የሚችልበት እድል እንዳለ ቢታመንም በርካቶች ግን እስከዛሬ ምትክ ያልተገኘለት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ንጉስ እንደሆነ ግን ሽንጣቸውን … Continue reading ወለየው፣ አሸብር፣ ተንኮሉ፣ ንጉሱ ሙሉጌታ የእግር ኳሱ ጌታ
Copy and paste this URL into your WordPress site to embed
Copy and paste this code into your site to embed