ሀትሪክ ሰሪው በሀትሪክ | በሸገር ደርቢ አንፀባርቆ ያበራው ኮከብ ክፍል ሁለት
ክፍል -2 በይስሐቅ በላይ በሸገር ደርቢ ሀትሪክ በመስራት የብዙዎች ትኩረትና መነጋገሪያ የሆነው የኢትዮጵያ ቡናው አቡበከር ናስር ከሀትሪክ ጋዜጣ ኤክስኪዩቲቭ ኤዲተር ጋዜጠኛ ይስሀቅ በላይ ጋር ያደረገውን ቃለ-ምልልስ ትናንት(እሁድ)ማቅረባችን ይታወሳል ዛሬ ደግሞ ከትናንት የቀጠለውንና የመጨረሻውን ክፍል ይዘንላችሁ ቀርበናል።አቡበከር ናስር በክፍል ሁለት ቆይታው በደርቢው ጨዋታ ጎል ካስቆጠረ በኃላ የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች ባሉበት ቦታ ሄዶ ደስታውን የገለፀበትና ቢጫ ካርድ … Continue reading ሀትሪክ ሰሪው በሀትሪክ | በሸገር ደርቢ አንፀባርቆ ያበራው ኮከብ ክፍል ሁለት
Copy and paste this URL into your WordPress site to embed
Copy and paste this code into your site to embed