ሀትሪክ ሰሪው በሀትሪክ | በሸገር ደርቢ አንፀባርቆ ያበራው ኮከብ

ክፍል አንድ በይስሐቅ በላይ ተጠባቂው የሸገር ደርቢ በኢት.ቡናና በአቡበከር ናስር የበላይነት ተጠናቋል፤ የውጤት ሰሌዳውም ግብ ጠባቂው ማታሲ ጥፋት ሰርቶ በቀይ ካርድ በመውጣቱ በ10 ልጅ ለመጫወት የተገደደው ቅዱስ ጊዮርጊስ በኢትዮጵያ ቡና የ3ለ2 መራራ ሽንፈትን መጎንጨቱን ያሳብቃል፡፡ ሶስት ጎል በማስቆጠር ሀትሪክ የሠራው አቡበከር ናስር በደርቢው ጨዋታ ከሁሉም ከፍ ብሎ ታይቷል፡፡ የሀትሪክ ጋዜጣ ኤክስኪዩቲቭ ኤዴተር የሆነው ጋዜጠኛ ይስሀቅ … Continue reading ሀትሪክ ሰሪው በሀትሪክ | በሸገር ደርቢ አንፀባርቆ ያበራው ኮከብ