Main Story

Editor’s Picks

Trending Story

የጣና ሞገዶቹ ተጫዋች ማስፈረማቸውን ቀጥለዋል !

  በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት ባህርዳር ከተማዎች በዝውውሩ ጠንክረው እየተሳተፉ ሲገኙ በዛሬው ዕለት አንድ ተጫዋች…

መቐለ 70 እንደርታ የአምስት ተጨዋቾቹን ውል አራዝሟል

  በወቅቱ የተጨዋቾች ዝውውር ላይ ዝምታን የመረጡት መቐለ 70 እንደርታዎች የአንተነህ ገብረክርስቶስ፣ሙልጌታ ወልደጊዮርጊስ፣አሸናፊ ሃፍቱ፣ክብሮም አፅብሃ…

የሁለተኛው ዙር የ5ኪሜ ቨርቹዋል ሩጫ ምዝገባ በዛሬው እለት በሚሊኒየም ፓርክ ችግኝ በመትከል በይፋ ተከፍቷል

  በዚህ ፈታኝ ወቅት ሰዎች ሁሉ በአካላዊ እንቅስቃሴ ጤንነታቸውን ጠብቀው እንዲቆዩ ለማበረታታት ሲባል በሚያዚያ ወር…

የቅ/ጊዮርጊሷ የልብ ደጋፊ ካሰች መስቀሌ የቀብር ስነ- ስርዓቷ ዛሬ ተፈፅሟል

የቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብን ለበርካታ ዓመታቶች በመደገፍ ትታወቃለች።ስሟም ካሰች መስቀሌ ይባላል። እሷ የክለቡ እንስት…

አዳማ ከተማ ከተጫዋቾቹ ጋር መለያየቱን ቀጥሏል !

  በዘንድሮው የውድድር ዓመት ስማቸው በስፋት ከተጫዋች ደሞዝ ጋር ሲነሳ የቆዩት አዳማ ከተማዎች ከተጫዋቾቻቸው ጋር…

የጣና ሞገዶቹ የተጫዋቻቸውን ውል አራዘሙ !

  በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ እየተመሩ የተጫዋቾቻቸውን ውል በማራዘም የተጠመዱት የጣና ሞገዶቹ የመስመር ተከላካዩን ሳሙኤል ተስፋዬን…

ፋሲል ከነማ የተጫዋቹን ውል አራዝሟል !

በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ የሚመሩት አፄዎቹ የግራ መስመር ተከላካያቸውን አምሳሉ ጥላሁን ( ሳኛን ) ውል ማራዘማቸው…

ሀድያ ሆሳዕና ተጫዋቾች አስፈርመዋል !

  በዘንድሮው የውድድር ዓመት ሊጉን ከዓመታት በኋላ የተቀላቀሉት ሀድያ ሆሳዕናዎች ጥሩ የማይባል የውድድር ዓመትን ሲያሳልፉ…

“የኢትዮጵያ ግብ ጠባቂዎችን ለማጎበዝ የውጪዎቹን በረኞች መከልከል መፍትሔ ነው ብዬ አላምን” አቶ ሽፈራው ተ/ሃይማኖት (የመቐለ 7ዐ እንደርታ ዋና ስራ አስኪያጅ)

ከ2013 ጀምሮ ማንኛውም የኢትዮጵያ ክለብ የውጪ ሀገር በረኞችን መጠቀም አይችልም የሚል ሕግ እንዳወጣ የኢትዮጵያ እግር…