ደቡብ ፖሊስ ተመስገን ገ/ፃዲቃን ለማስፈረም ተስማምቷል

  ትላንትና የሃይማኖት ወርቁን ዝውውር ያጠናቀቁት ደቡብ ፖሊሶች አሁንም ያለፋትን ሁለት አመታት ከመከላከያ ጋር ያሳለፈውን ተመስገን ገብረፃዲቅን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል።

Read more

ሃይማኖት ወርቁ ደቡብ ፖሊስን ለመቀላቀል ተስማምቷል

  በተመስገን ዳና እየተመሩ በወቅቱ የተጨዋቾች መስኮት ዝውውር ላይ ዘግይተው በመግባት በንቃት አየተሳተፋ ሚገኙት ደቡብ ፖሊሶች ሃይማኖት ወርቁን ከወላይታ ዲቻ

Read more

ሃዋሳ ከተማ ሁለት ተጨዋቾችን ከደቡብ ፖሊስ አስፈረመ

  በአዲሴ ካሳ እሚመሩት ሃዋሳ ከተማዎች የሁለት ተጨዋቾች ዝውውር አጠናቀዋል። ጥሩ ዓመት ባላሳለፈው ደቡብ ፖሊስ በግላቸው ጥሩ መንቀሳቀስ የቻሉት የተሻ

Read more

የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ዛሬ 7ጨዋታዎች ሲያስተናግድ የተለያዩ ውጤቶች ተመዝግበዋል ።

ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-0 ሲዳማ ቡና ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሁለት ድል እልባ ጨወታዎች በኃላ ወደ እሸናፊነት የተመለሰበትን ድል አስመዝግቧል።በሜዳው አዲስ እበባ ስታድየም

Read more

ብሩክ አየለ ወደ ደቡብ ፓሊስ አምርቷል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ቆይታው ላይ ለሀዋሳ ከተማ ለሲዳማ ቡና ለኤሌክትሪክ እና ለወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርስቲ እንደዚሁም ደግሞ ለባህር ዳር እና

Read more

የ2011 የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 1ኛ ሳምንት ጨዋታዎችን በቀጥታ /LIVESCORE/ ይከታተሉ

የ2011 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 1ኛ ሳምንት ጨዋታዎች                   እሁድ ጥቅምት 25 ቀን 2011  09:00  ደቡብ ፖሊስ    ?-?  መከላከያ   09:00

Read more

ደቡብ ፖሊስ ዘላለም ሽፈራው (ሞሪንሆ) ቀጠረ

የከፍተኛ ሊግ ሻምፒዮን በመሆን ኢትዮጵያ ፕሪሜየርሊግን የተቀላቀሉት ደቡብ ፖሊሶች ከኣሰልጣኛቸው ግርማ ታደሰ ጋር መለያየታቸው ተከትሎ የቀድሞው የሃዋሳ ከተማ፣ሲዳማ ቡና ድሬዳዋ

Read more

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ዳኞች አቋርጠውት የነበረውን የመዳኘት ስራ በኘሪሜየር ሊጉ ተስተካካይና በሌሎች ውድድሮች ከነገ ጀምሮ ለመጀመር መወሰናቸውን አስታውቀዋል።

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ዳኞችና ታዛቢዎች ማህበር በዳኞች ላይ የሚፈጸመው ጉዳት እየተባባሰ መጥቷል በሚል ቅሬታ ሚያዝያ 24 ቀን 2010 ዓ.ም ጠቅላላ

Read more

“በዳኞች ላይ የሚፈፀመውን ጥቃት እንቃወማለን፡ዳኞች ላነሱት ጥያቄ ምላሽ መሰጠት አለበት፡ኘሪሚዬር ሊጉ ግን መቋረጥ የለበትም ክለቦች እና አቶ ጁነዲን ባሻ”

የኢትዮጵያ ኘሪምየር ሊግ ተሳታፊ ክለቦች እና የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በስፖርታዊ ጨዋነት ዙሪያና በተለይም በዳኞች ላይ እየደረሰ ባለው ድብደባ ዙሪያ

Read more

ሪፖርት | ደቡብ ፖሊስ  በሜዳው ጅማ አባቡናን  በመርታት ደረጃውን ማሻሻል ችሏል፡፡

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 6ኛ ሳምንት በምድብ- ለ እሚገኙትን  ደቡብ ፖሊስ  ከ ጅማ አባቡና አገናኝቶ ባለሜዳዎቹ ደቡብ ፖሊሶች 2ለ1በሆነ ውጤት ማሽነፍ

Read more