ቡናማዎቹ ጨዋታቸዉን ያለ ደጋፊ ያደርጋሉ !!

ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ከዩጋንዳው ዩአርኤ ስፖርት ክለብ ጋር እሁድ መስከረም 9/2013 ዓ.ም ላለበት የ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ጨዋታ ደጋፊዎች በስታዲየም

Read more

ዮአርኤ ከ ኢትዮጵያ ቡና | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

   አፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ        ዮአርኤ    2     –  FT   1      ኢትዮጵያ ቡና ሙኩዋላ

Read more

ኢትዮጵያ ቡና በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ የመጀመሪያ ጨዋታዉን ዛሬ ያደርጋል !!

ኢትዮጵያ ቡና በ2013 የዉድድር አመት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን በሁለተኝነት ደረጃ ማጠናቀቁን ተከትሎ በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ማጣሪያ ላይ ተሳታፊ መሆኑ

Read more

“በኮንፌዴሬሽን ካፑ ምድብ ድልድል ውስጥ መግባትናየሊጉን ዋንጫ ለማንሳት አቅደናል”ወንድሜነህ ደረጄ /ኢትዮጵያ ቡና/

በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ሻምፒዮና ውድድር ላይ ውዲቷ ሀገራችንን በመወከል የሚሳተፈው ኢትዮጵያ ቡና የፕሪ-ሲዝን ዝግጅቱን ከጀመረ የቀናቶች እድሜን ያስቆጠረ ሲሆን ከኡጋንዳው

Read more

አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ኢትዮጵያ ቡናን አይመራም

በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ኢትዮጵያን የሚወክለው ኢትዮጵያ ቡና ከነገ በስቲያ ከዑጋንዳው ገቢዎች ባለስልጣን ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ዛሬ ምሽት ወደ ካምፓላ ያቀናል።

Read more

አሰልጣኝ ዘላለም ጸጋዬ ወደስራዬ ልመለስ ሲል በደብዳቤ ጠየቀ

ኢትዮጵያ ቡና ከተጋጣሚው ሳይሆን ከራሱ አሰልጣኝ ዘላለም ጸጋዬ ጋር ሙግት ከገጠመ ቆይቷል.. ነሀሴ 30/2014 ውሉ ለሚጠናቀቀውና ዋና አሰልጣኙ ካሳዬ አራጌ

Read more

ፋሲል ከነማ ከ ዩ.ኤስ ሞናስቲር | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

  ፋሲል ከነማ 2  1 ዩ.ኤስ ሞናስቲር FT ጎል ፋሲል ከነማ ዩ.ኤስ ሞናስቲር 28′ ሱራፌል ዳኛቸው 90 + 9′ ፋዲ

Read more

“መልክህ አላማረኝም ብለው የተነሱ ደጋፊዎች ቢኖሩም ሁሉንም
በውጤት ለማሳመን ጠንክሬ እየሰራሁ ነው”አሰልጣኝ ስዩም ከበደ (ፋሲል ከነማ)

በዮሴፍ ከፈለኝ  መቐለ 70 እንደርታ በአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮንስ ሊግ ላይ ባለመካፈሉ ብቸኛው የሀገራችን ተወካይ ፋሲል ከነማ ሆኗል፤ በመጀመሪያው ግጥሚያ በቱኒዚያው

Read more

ዩ.ኤስ ሞናስትክ ከ ፋሲል ከነማ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

  ዩ.ኤስ ሞናስትክ 2  0 ፋሲል ከነማ FT ጎል ዩ.ኤስ ሞናስትክ ፋሲል ከነማ   3′ አሊ አምሪ   56′ ፋሂም

Read more

ለካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ዶክተሩ አርቢትር ተመደበ

  በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ከ10 ቀን በኋላ ኪጋሊ ላይ የሚደረገውን የሩዋንዳው ስፖርቲቭ ኪጋሊና የቦትስዋናው ኦራፓ ዩናይትድ ጨዋታን አራት ኢትዮጲያዊያን አርቢትሮች

Read more