የሊግ ካምፓኒ ኃላፊዎችና የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት ከDSTV ኃላፊዎች ጋር መወያየታቸው ቅሬታን ፈጥሯል

👉የሊግ ካምፓኒ ኃላፊዎችና የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት ከDSTV ኃላፊዎች ጋር መወያየታቸው ቅሬታን ፈጥሯል 👉ጨረታው የሚወጣበት ማርች 3ዐ መተላለፍ አለበት ኢትዮጵያ የሊግ ካምፓኒ መስከረም 23 ቀን 2012 ዓ.ም ሁሉም የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች በኢሊሊ ሆቴል በተገኙበት መመሰረቱ ይታወሳል፤የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከፌዴሬሽኑ ሞግዚትነት ወጥቶ ራሱን ችሎ በሁለት እግሩ እንዲቆም፣ራሱን በተለያዩ ገቢዎች እንዲያጠናክር፣እግር ኳሱንም ያሳድጋል የሚል እምነትን በውስጡ ይዞ የተቋቋመው የሊግ … Continue reading የሊግ ካምፓኒ ኃላፊዎችና የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት ከDSTV ኃላፊዎች ጋር መወያየታቸው ቅሬታን ፈጥሯል