“ሳላሀዲን ብቻ ሣይሆን እኛም እንደተመታን ነው የቆጠርነው…”ምንተስኖት አዳነ/የቅዱስ ጊየርጊስ አምበል/ ክፍል 1

  “ሳላሀዲን ብቻ ሣይሆን እኛም እንደተመታን ነው የቆጠርነው…” “የኮሮና ቫይረስን መመለስ የሚቻለው በፀሎት ብቻ ይመስለኛል” “በገዛ ሜዳህ በደጋፊህ… ክልል ስትሄድ ደግሞ በተጋጣሚ ደጋፊ ጫና ውስጥ ሆነህ ውጤት መጠበቅ ይቻላል?” ምንተስኖት አዳነ/የቅዱስ ጊየርጊስ አምበል/ ቅዱስ ጊዮርጊስ በሰበታ ከተማ 1ለ0 መረታቱን ተከትሎ ወደ 3ኛ ደረጃ ወርዷል፡፡ ይህም በርካታ ደጋፊዎችን አበሳጭቷል ያንን ተከትሎ በጨዋታ እንቅስቃሴ ኢንተርናሽናል አርቢትር ሃ/የሱስ … Continue reading “ሳላሀዲን ብቻ ሣይሆን እኛም እንደተመታን ነው የቆጠርነው…”ምንተስኖት አዳነ/የቅዱስ ጊየርጊስ አምበል/ ክፍል 1