“መቐለ 70 እንደርታን ጠንካራ ያደረጉት ኳስን በእውቀት የሚደግፉት ደጋፊዎቻችን ናቸው”ሙሉጌታ ወ/ጊዮርጊስ /መቐለ 70 እንደርታ/ (ክፍል-2)
ሙሉጌታ፡- አዎ… አሰልጣኙ እድል ሰጥቶኝ ጥሩ ግልጋሎት እየሰጠሁ ነው…የምታገለውም ይህን ለማስቀጠል ነው…. የሚሳካልኝ ይመስለኛል፡፡ ክለቤን በመሀል ስፍራ መጥቀሜን እቀጥላለው በማጥቃት ጨዋታ ላይ ስገኝ ደስ ይለኛል፡፡ ነገር ግን አሰልጣኜ በሚሰጠኝ ቦታ ላይ ለመሰለፍ ደግሞ ዝግጁ ነኝ… በ1ኛ ዙር ወደ 11 የሚጠጉ ጨዋታዎች ላይ ክለቤን በመሀል ቦታ በደንብ ጠቅሜያለው ብዬ አምናለው፡፡ ሀትሪክ፡- ከኳስ ውጪ የሚያዝናናህ ምንድነው? ሙሉጌታ፡- … Continue reading “መቐለ 70 እንደርታን ጠንካራ ያደረጉት ኳስን በእውቀት የሚደግፉት ደጋፊዎቻችን ናቸው”ሙሉጌታ ወ/ጊዮርጊስ /መቐለ 70 እንደርታ/ (ክፍል-2)
Copy and paste this URL into your WordPress site to embed
Copy and paste this code into your site to embed