​የፋሲል ከነማ አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ ከባንኮክ ተመለሷል!!!

የፋሲል ከነማ አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ በታይላንድ ባንኮክ ያደረገውን ህክምና አጠናቆ ትናንት ጠዋት ወደሀገሩ በሰላም  ተመልሷል፡፡                                      ባሳለፍነው ዓመት በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ፋሲል ከነማን በድንቅ ብቃት ወደ ኘሪሜየር ሊግ እንዲድግ ያስቻለ አሰልጣኝ ነው፡፡


ፋሲል ከነማ ያለፉትን ሁለት ተከታታይ የኘሪሜየር ሊግ   ጨዋታዎች ካለ አሰልጣኙ ለመጫወት  የተገደዱ ሲሆን  ፣ በ7ተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ጨዋታ  ፋሲል ከነማ ከ ጅማ አባ ቡና በሚያደርገው ጨዋታ ላይ ቡድኑን ይመራል ተብሎይጠበቃል፡፡

hatricksport team

Hatricksport team

Facebook