ኢትዮጵያ ቡና በከፍተኛ ሊጉ ድምቀት የነበረቱን ሶስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በ2009 የውድድር ዘመን ክለባቸውን ወደ ፕሪሜየር ሊጉ እንዲያድግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደረጉ ሶስት ተጫዋቾችን ያስፈረመው በድራጋን ፖፖዲች እሚመራው ኢትዮጵያ ቡና ሲሆን
ሮቤል አስራት እና አስራት ቱንጆ ከጅማ ከተማ እንዲሁም ከወልዋሎ አዲግራት አብዱሰላም አማን ማስፈረም ችሏል ፡፡

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account