መነሻ ገጽ ሽረ እንዳስላሴ አዲስ ኣዳጊዎቹ ሽረ እንዳስላሴዎች ገብረ ኪሮስ አማረን በቴክኒካል ዳይሬክተርነት ቀጠሩ
ሽረ እንዳስላሴዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አዲስ ኣዳጊዎቹ ሽረ እንዳስላሴዎች ገብረ ኪሮስ አማረን በቴክኒካል ዳይሬክተርነት ቀጠሩ

አጋራ
አጋራ

የመጀመርያ የፕሪሜየር ሊግ ጨዋታቸውን ለማድረግ በዝግጅት ላይ ሚገኙት ሽረዎች በ2008 ሽረ ወደ ከፍተኛ ሊግ እንዲያድግ ቡድኑ በዋና አሰልጣኝነት በመምራት ከፍተኛ ኣስተዋፅኦ ያበረከተውን የቀድሞው የኢትዮ ኤሌክትሪክ፣ምድር ባቡር፣ትራንስ ኢትዮጵያ፣ጉና ንግድ ተጨዋች ገብረኪሮስ ኣማረን በቴክኒካል ዳይሬክተርነት ቀጥሯል።

ከተመስረተ በኣጭር ጊዜ ውስጥ ኢትዮጵያ ፕሪሜየር ሊግን የተቀላቀለው ሽረ እንዳስላሰ የፊታችን እሁድ የመጀመርያ ጨዋታውን ወላይታ ድቻን በማስተናገድ ይጀምራል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል

በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጧል የተባለው ዳኛ ተባረረ

በዮሴፍ ከፈለኝ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ አርቢትሮችን ወደመጡበት መመለሱን አሁንም ቀጥሏል። ከቀናት...