“መቐለ 70 እንደርታን ጠንካራ ያደረጉት ኳስን በእውቀት የሚደግፉት ደጋፊዎቻችን ናቸው”ሙሉጌታ ወ/ጊዮርጊስ /መቐለ 70 እንደርታ/ (ክፍል-1)
“ክለቦቻችን ውስጥ የሚታየው ኢትዮጵያዊነት ሰፍቶ ዘረኝነት ከምድሪቱ ተወግዶ ማየት እመኛለው” “መቐለ 70 እንደርታን ጠንካራ ያደረጉት ኳስን በእውቀት የሚደግፉት ደጋፊዎቻችን ናቸው” “2ኛ ዙር ላይ ማየት የማልፈልገው የዳኞችን የስህተት ውሳኔ ነው….” መቐለ ቀበሌ 06 በተለምዶ ዶምቦስኮ የሚሰኝ ስፍራ አለ…..እንግዳችን በልጅነቱ እዚህ አካባቢ ኳስ እየጫወተ አድጓል፡፡ ከስሁል ሽረው አምበል ዮናስ ሀኪምም ከእንግዳችን ጋር እየጫወተ አድጓል፡፡ በቀበሌ 05 … Continue reading “መቐለ 70 እንደርታን ጠንካራ ያደረጉት ኳስን በእውቀት የሚደግፉት ደጋፊዎቻችን ናቸው”ሙሉጌታ ወ/ጊዮርጊስ /መቐለ 70 እንደርታ/ (ክፍል-1)
Copy and paste this URL into your WordPress site to embed
Copy and paste this code into your site to embed